የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
7.82K
የሰርጥ መግለጫ
በወጣትና በኢትዮጵያ ተስፋ አይቆረጥም!!
~~~ PERSONAL THOUGHTS ONLY!! ~~~
እኔ ሀገሬን እወዳታለሁ!!
★★★★★ስራችን ሀገራችን ናት!!★★★★★
«ኢትዮጵያችን እራሷ ዝንቅ ናት!»
Share the link
https://t.me/joinchat/AAAAAEP9EW2QIw9zGThCMQ
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-08-30 21:00:47
"የማይ*ዳ ሰዉ ሁለት እግር ያነሳል" አሉ
@ZiniQ ዝንቅ መዝናኛ
525 viewsMr. Nobody, 18:00
2022-08-30 20:50:59
ድሮም ቤተሰቦቿ እኮ ናቸዉ "የሺ" ብለዋት በየት በኩል የግለሰብ ትሁን?
ደግሞኮ እሷም እስካሁን ወይኔ ሳላገባ ትላለች አሉ
@ZiniQ ዝንቅ
572 viewsMr. Nobody, 17:50
2022-08-20 12:56:50
ከመጣንበት ይልቅ የምንሄድበት እሩቅ ነዉ
ከእረኛዬ የተወሰደ
1.5K viewsAnteneh Samson, 09:56
2022-06-23 21:27:14
Channel photo updated
18:27
2022-06-09 22:54:49
ግብፅ ተሸነፈች
ኢትዮጵያ አሸነፈች
ግብፅ በኢትዮጵያ ተሸነፈች
2.8K viewsMr. Nobody, 19:54
2022-06-09 22:33:32
Channel photo updated
19:33
2022-06-09 22:21:50
ባሻዬ ምን አይነት ጉድ ነዉ የተፈጠረዉ?
ሴቶች በእልልታ ወንዶች በፉጨት ቤቱን አናጉት እስኪ
2.4K viewsMr. Nobody, 19:21
2022-06-01 21:58:56
By the way አዲስ አበባ ላይ አንድ ዴሊቨሪ ካምፓኒ ልከፍት ነዉ። ስሙንም "ቁራ ዴሊቨሪ" ልለዉ ነዉ።
መሪ ቃላችን ደግሞ
"እንታዘዛለን እንጂ መልስ አንሰጥም!"
ዛሬዉኑ 994 ላይ ደዉለዉ ይዘዙን
3.1K viewsMr. Nobody, edited 18:58
2022-05-29 16:00:32
እንዲህ አይነት መልካም ምክሮች ነገዉን ትልቅ ቦታ ለመድረስ ለሚያስብ ወጣት ስንቅ ናቸዉ። የወጣትነት እድሜያቸዉን ጨርሰዉ የወጡ ሰዎች ስለወጣትነታቸዉ ሲጠየቁ በአብዛኛዉ ምላሻቸዉ "ምነዉ በተረጋጋሁና ሰዉ የመከረኝን በሰማሁ ነዉ" የሚሉት። እኛ እንኳን በአቅማችን ከአምስት ዓመት በፊት ለነበረዉ ማንነነታችን አንድ ነገር ምከር ብንባል "አትልፋ ይሄ ነገርኮ ጥቅም የለዉም" የምንለዉ አይጠፋም። ወጣትነትን ሁሉም ነገር የሚፈልገዉ የእድሜ ክልል ነዉ። መንግስት ይፈልገዋል። ሱስ ይፈልገዋል። ወላጅ ይፈልገዋል። ፈጣሪ ይፈልገዋል። ኑሯችን ይፈልገዋል። ጨዋታ ይፈልገዋል። ጓደኛ ይፈልገዋል። መዝናናት ይፈልገዋል። ስራ ይፈልገዋል። ቦዘኔነት ይፈልገዋል። ሶሻል ሚድያዎች ይፈልጉታል ወዘተ። ስለዚህ በብዙ ነገር መፈለጋችን የተለየን አድርገን እንድናስብ illusion ይፈጥርብናል። በዚህም በተቻለን አቅም ሁሉንም ለማሳደድ እንሞክራለን። እነዚህ ሁሉ ግን ሁሉም አስፈላጊዎቻችን አይደሉም። አንዳንዱ ሊጠቀምብን አንዳንዱ ሊጠቅመን ነዉ የሚፈልጉት። አሳዛኙ ነገር ይህንን ብዙዎቹ የሚገነዘቡት እድሉ ካለፈባቸዉ በኋላ መሆኑ ነዉ። ዛሬ ላይ ሲታይ ግን የሚያልፍ አይመስልም። ዛሬ ወጣት ስለሆንን መቆም ብንፈልግ እንቆማለን። መሄድ ብንፈልግ እንሄዳለን። መሮጥ፣ መተኛት፣ መስከር፣ አለመስከር፣ መስራት፣ መቦዘን፣ መጣላት፣ ማስታረቅ፣ ማንቋሸሽ፣ ማክበር፣ መፎከር፣ መረጋጋት ወዘተ ብንፈልግ ሁሉም በእጃችን ስለሆነ እንችላለን። ነገር ግን የዛሬ እድሎች ነገ ለመኖራቸዉ ዋስትና አልተሰጠንም። ስለዚህ እድሎቻችንን እንጠቀም። አስተዉለን እንኑር!! የሚማር ካለ የሚያስተምር በየቦታዉ አለ!! ይመቻቹ!
ይቺን የመንሱሬን ምክር ጋበዝኳችሁ።
(ይህኛዉ ቪድዮ Size ለሚበዛባችሁ በኮሜንቱ ቦክሱ ዉስጥ በአነስተኛ size አስቀምጠዋለሁ)
3.3K viewsMr. Nobody, 13:00
2022-05-29 01:13:37
የዛሬዉ የይገምቱ ይሸለሙ አሸናፊዎች
1ኛ) ሱራፌል – የ100 ብር ካርድ ተሸላሚ
2ኛ) ኢዮብ – የ50 ብር ካርድ ተሸላሚ ሆነዋል።
3ኛ) የለንም
አሸናፊዎች በዉስጥ መስመር በ @MasterHabesha ላይ አናግሩኝ። ዝንቃዉያን ይመቻቹ!
2.7K viewsMr. Nobody, 22:13