Get Mystery Box with random crypto!

እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ!!! #ኦሮሚያ_ልዩ_ዞን ያው እንግዲህ 'ብአዴን' በ11ኛው ሰአትም ቢሆን | ዘሪሁን ገሠሠ

እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ!!!

#ኦሮሚያ_ልዩ_ዞን

ያው እንግዲህ "ብአዴን" በ11ኛው ሰአትም ቢሆን ይሰማኛል ብዬ ስለማላስብ ፥ በአከባቢውና በዙሪያው ያላችሁ ወገኖቻችን ፥ የልዩ ሀይልና የፋኖ አባላት እንዲሁም ለተለያዩ ተግባራት በትራንስፖርት የሚንቀሳቀሰውን ጨምሮ መላው ህዝባችን ፥ ምንም ዝርዝር ሳያሻው ከወትሮው የተለየ እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ለማሳሰብ እወዳለሁ!