Get Mystery Box with random crypto!

በትናንትናው እለት በ25/05/2015 ዓ.ም ንጋት ላይ ፥ በምስራቅ ወለጋ ዞን ፥ ጎቡ ሰዮ ወረዳ  | ዘሪሁን ገሠሠ

በትናንትናው እለት በ25/05/2015 ዓ.ም ንጋት ላይ ፥ በምስራቅ ወለጋ ዞን ፥ ጎቡ ሰዮ ወረዳ  በአኖ  ከተማ በአሰቃቂ ሁኔታ የተጨፈጨፉትና አስከሬናቸው የተገኘው አማራዎች እነዚህ ናቸው!

ወለጋ ጧት ማታ በንፁሃን ደም የምትታጠብ ምድራዊ ሲኦል!