Get Mystery Box with random crypto!

በሁለት ልብስ አንድ መግለጫ...! '…ይሄ ቪድዮ ሲቀረጽ አልነበርንም እያሉኝ ነው ሚንስትሩ። በ | ዘሪሁን ገሠሠ

በሁለት ልብስ አንድ መግለጫ...!

"…ይሄ ቪድዮ ሲቀረጽ አልነበርንም እያሉኝ ነው ሚንስትሩ። በእኛ ፊት እንዲህ ዓይነት ነገር አላነሣም። አልተናገረምም። እኛም ይሄ ማታ ሲቀርብ ደንግጠናል፤ መምህር ዘመድኩን ነው የሚሉኝ።

"…ክቡር ሚንስትር/ ሚኒስትሪት በምን ላረጋግጥ? አልኳቸው።

…የለበስነውን ልብስ እይ መምህር አሉኝ።

~ አየሁት።

"በመጨረሻም በአብይ አህመድ እና በዳኔል ክስረት በአዳራሽ የተወኑት ትወና መሆኑንም አረጋገጥኩ።

//መምህር ዘመድኩን በቀለ//