Get Mystery Box with random crypto!

በአንድ ወቅት ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ > በማለት መረር አርጎ የተናገረውን ንግግር ፥ አ | ዘሪሁን ገሠሠ

በአንድ ወቅት ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ

<< …አሁን የገጠመን ፈተና ከዛሬ 500 ዓመት በፊት ከገጠመን ፈተና የከፋ ነው! ….. ይሄ ትውልድ ይሄን ታሪክ ካልተሻገረ ታሪካዊ ስህተት ይፈጸምበታል! .... አባቶች ብትችሉ ልክ እንደአቡነ ጴጥሮስ ሁኑ! >> በማለት መረር አርጎ የተናገረውን ንግግር ፥ አሁን ያለንበትንና የመጪውን ከባድ ጊዜ በቅጡ የተረዳ ሁሉ ፥ ከአዕምሮው ሊያጠፋው አይችልም!