Get Mystery Box with random crypto!

ትናንት በአማራ ክልል ሰ/ሸዋ ዞን - ጀወሀ ላይ በኦነግ በተከፈተው ድንገተኛ ጥቃት 28 የአማራ ል | ዘሪሁን ገሠሠ

ትናንት በአማራ ክልል ሰ/ሸዋ ዞን - ጀወሀ ላይ በኦነግ በተከፈተው ድንገተኛ ጥቃት 28 የአማራ ልዩ ሀይል ፥ 4 ፌደራል ፖሊስ እንዲሁም አንድ የመንግሥት አመራርን ጨምሮ 2 ሲቪሎች መገደላቸውና የቀብር ስነ-ስርአታቸው በመፈፀም ላይ መሆኑን ከስፍራው የደረሰን መረጃ ያመለክታል!

ግን እስከ መቼ ?