Get Mystery Box with random crypto!

#Updated ቅዳሜ ምሽት በፀጥታ ኀይሎች ከመኖሪያ ቤቱ የተወሰደው ተመስገን ደሳለኝ ዕኩለ ሌሊ | YeneTube

#Updated

ቅዳሜ ምሽት በፀጥታ ኀይሎች ከመኖሪያ ቤቱ የተወሰደው ተመስገን ደሳለኝ ዕኩለ ሌሊት ገደማ ተለቋል። ለጥያቄ ትፈለጋለህ የተባለው ተመስገን ሰኞ ፖሊስ ፊት ለመቅረብ ተስማምቶ መለቀቁን ቤተሰቦቹ ተናግረዋል።

[Wazema]
@YeneTube @FikerAssefa