Get Mystery Box with random crypto!

ማንቸስተር ሲቲ የ2022/2023 የውድድር ዓመት ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ፡፡ የአርሰናልን በኖቲ | YeneTube

ማንቸስተር ሲቲ የ2022/2023 የውድድር ዓመት ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ፡፡

የአርሰናልን በኖቲንግሃም ፎረስት መሸነፍ ተከትሎ ማንቸስተር ሲቲ ባለፉት ስድስት አመታት ለአምስተኛ ጊዜ የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን መሆን ችሏል። በክለቡ ታሪክ የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ቁጥር 9ኛው ነው።

@YeneTube @FikerAssefa