Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፀጥታ ኀይሎች ተወሰደ! ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ አመሻሹን በፀጥታ | YeneTube

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በፀጥታ ኀይሎች ተወሰደ!

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ አመሻሹን በፀጥታ ኀይሎች ከመኖሪያ ቤቱ መወሰዱን ቤተሰቦቹ ለዋዜማ ተናግረዋል። ተመስገን ለምን እንደታሰረና ወዴት እንደተወሰደ ገና አለወቅንም ያሉት ቤተሰቦቹ የመንግስት ፀጥታ ሰራተኞች ምሽት አንድ ሰዓት ተኩል ገደማ ወደ መኖሪያ ቤቱ ዘልቀው እንደወሰዱት ከዓይን እማኞች ሰምተናል ብለዋል።

[Wazema]
@YeneTube @FikerAssefa