Get Mystery Box with random crypto!

በባሌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 መምህራን ህይወት አለፈ! በባሌ ዞን በደረሰ የትራፊክ | YeneTube

በባሌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ15 መምህራን ህይወት አለፈ!

በባሌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ 15 የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ህይወት ማለፉ ተገለጸ።አደጋው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሻሸመኔ ካምፓስ መምህራንን የያዘ ተሽከርካሪ ጋራ ዋሻ አካባቢ በመገልበጡ የደረሰ መሆኑን የሮቤ ከተማ ከንቲባ አቶ ንጋቱ ሞቱማ ለኦ ቢ ኤን ተናግረዋል።

@YeneTube @FikerAssefa