Get Mystery Box with random crypto!

የደቡብ ድምፅ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9 ሰራተኞች ቤተክርስቲያን ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ በሚል በሥ | YeneTube

የደቡብ ድምፅ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9 ሰራተኞች ቤተክርስቲያን ሆይ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ በሚል በሥራ ገበታቸው የቅዱስ ሲኖዶስን መመሪያ ተቀብለው በዚህ መልኩ ከቤተክርስቲያን ጎን ቁመዋል።

የደቡብ ቴሌቪዥን ዜና አንባቢ የሆነችው ጋዜጠኛ ትዕግሥት ኃይሌም በዚህ መልኩ ዜናዎችን አቅርባለች።

Via Mulugeta Anberber Gebeyaw
@Yenetube @Fikerassefa