Get Mystery Box with random crypto!

ብፁዕ አቡነ ያሬድ ታሠሩ! ብፁዕ አቡነ ያሬድ የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ዛሬ ምሽት 3:45 | YeneTube

ብፁዕ አቡነ ያሬድ ታሠሩ!

ብፁዕ አቡነ ያሬድ የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ዛሬ ምሽት 3:45 አሰላ ከተማ ደብረ ምጽላል ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከሚገኘው መንበረ ጵጵስናቸው ተወስደው መታሠራቸው ተገለጸ። ብፁዕነታቸው በዛሬው ዕለት ማምሻውን ከአዲስ አበባ ወደ ሀገረ ስብከታቸው መድረሳቸውን ተዋህዶ ሚዲያ ማዕከል ዘግበዋል።

@Yenetube @Fikerassefa