Get Mystery Box with random crypto!

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህወሓት አመራሮች ጋር ተገናኙ! የፌዴራል መንግሥት እና የህወሓት የ | YeneTube

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህወሓት አመራሮች ጋር ተገናኙ!

የፌዴራል መንግሥት እና የህወሓት የሰላም ስምምነት ኮሚቴ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ለመጀመሪያ ጊዜ በሐላላ ኬላ ተገናኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጀመያ ጊዜ ከሰላም ስምምነት ትግበራ አስተባባሪ ኮሚቴ ጋር ምክክር ማድረጋቸው ተገልጿል።

በውይይታቸው እስካሁን በሰላም ስምምነቱ አፈፃፀም ዙሪያ የተከናወኑ ተግባራት የተገመገሙ ሲሆን በቀጣይ ትኩረት በሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ መቀመጡም ተነግሯል።

የሰላም ስምምነት ኮሚቴ አስተባባሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የመጀመሪያውን የገፅ ለገፅ ግንኙነት ያደረጉት የገበታ ለአገር ፕሮጀክት አካል በሆነው ሐላላ ኬላ ነው።

@YeneTube @FikerAssefa