ሶማሊያ፡ ሆቴል ከበው ሰዎችን አግተው የነበሩት የአልሸባብ ታጣቂዎችን በመጨረሻም በወታደሮች ተገ | YeneTube

ሶማሊያ፡ ሆቴል ከበው ሰዎችን አግተው የነበሩት የአልሸባብ ታጣቂዎችን በመጨረሻም በወታደሮች ተገለው እገታው አብቅቷል

ሞቃዲሾ በሚገኘው ቪላ ሮዝ ሆቴል ላይ አማፂያን ከከበቡ በኋላ 9 ሰዎች - 8 ሲቪሎች እና አንድ ወታደር ተገድለዋል።

ለ12 ሰአታት 60 ንፁሀን ዜጎች ስልሳ ንፁሃን በታጣቂዎች ከመገደል ድነዋል ።

Via:- ሮይተርስ
@Yenetube @Fikerassefa