ዳኞቹ ተፈተዋል! በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምሥራቅ ምድብ ችሎት የወንጀል ችሎት ዳኛ የሆኑት | YeneTube

ዳኞቹ ተፈተዋል!

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምሥራቅ ምድብ ችሎት የወንጀል ችሎት ዳኛ የሆኑት 1ኛ ዳኛ ደሳለኝ ለሚ፣ 2ኛ ዳኛ ሙሀመድ ጅማ እና 3ኛ ዳኛ አብዲሳ ዋቅጅራ ጥቅምት 25 ቀን 2015 ዓ.ም. ከሚሠሩበት ፍርድ ቤት በአዳማ ከተማ ኦሮሚያ ፖሊስ ተወስደው ታስረው ነበር። ዳኞቹ አሁን ላይ ከእስር መለቀቃቸው ታውቋል።

@Yenetube @Fikerassefa