'የሰላም ስምምነቱን እውን ለማደረግ እየተጋን ነው። በቀጣይ በመቐለ እንሰባሰባለን። ከዛም በአዲ | YeneTube

"የሰላም ስምምነቱን እውን ለማደረግ እየተጋን ነው። በቀጣይ በመቐለ እንሰባሰባለን። ከዛም በአዲስ አበባ ተገናኝተን ደስታችንን አብረን እናከብራለን"

ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ የኢትዮጵያ መከላከያና የትግራይ ታጣቂ አዛዦች ናይሮቢ ላይ ሲገናኙ ከተናገሩት የተወሰደ።

@Yenetube @Fikerassefa