Get Mystery Box with random crypto!

የማምረት ተግባራቸው ተስተጓጉሎ የነበሩ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ማምረት ጀመሩ! በጸጥታ ችግር ምክን | YeneTube

የማምረት ተግባራቸው ተስተጓጉሎ የነበሩ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ማምረት ጀመሩ!

በጸጥታ ችግር ምክንያት የማምረት ተግባራቸውን የተስተጓጎለው የታጠቅ እና የሙገር ሲምንቶ ፋብሪካዎች ወደ ማምረት መመለሳቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቋል፡፡

@YeneTube @FikerAssefa