Get Mystery Box with random crypto!

የወሎ ሽለላ እና ፉከራ ! ጎጃም ሀሳብ ገባው ከሳ መነመ፤ በፊት በእነ በላይ አሁን በዘመነ።    | Yalelet Wondye Gebeyehu

የወሎ ሽለላ እና ፉከራ !

ጎጃም ሀሳብ ገባው ከሳ መነመ፤
በፊት በእነ በላይ አሁን በዘመነ።
    
ያ ዘመነ ካሴ አንድ ሰው ሁኖብኝ፤
እሱን የማይበት አይኔ ደከመብኝ።

እናቱ መነኩሴ ዘወትር አስቀዳሽ፤
ልጅየው አርበኛ የተማረ ተኳሽ።