Get Mystery Box with random crypto!

ጎጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ ጉልላቱ በጥቅሻ ሚግባባ አንድ ነዉ አንገቱ አንድ ኢትዮጵያ ማለት ነዉር ከሆ | Yalelet Wondye Gebeyehu

ጎጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ ጉልላቱ
በጥቅሻ ሚግባባ አንድ ነዉ አንገቱ
አንድ ኢትዮጵያ ማለት ነዉር ከሆነማ
ነዉር ይሁንብኝ ማነንም አልሰማ
ነፃነት ነዉ እንጅ ልብ አይታሰርም
ለጊዜዉ ቢያናቅፍ ገል ብረት አይሰበርም
የድሮ ናፋቂዉ ቀድሞ የዘመነዉ
ጥንትም ፋኖ ነበር ዛሬም ያሳምነዉ
ጥቁሬ ነኝ የዘሜ ወንድም

@ ዳኘ ዋለ (የጨነቀለት)