Get Mystery Box with random crypto!

Wegegta Media

የቴሌግራም ቻናል አርማ wegegta_media — Wegegta Media W
የቴሌግራም ቻናል አርማ wegegta_media — Wegegta Media
የሰርጥ አድራሻ: @wegegta_media
ምድቦች: መዝናኛዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 167.58K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል የሀገራችን ብሎም የአለማችን ወቅታዊ ዜናዎች ይቀርባሉ እንዲሁም የቻናላችን ቤተሰቦች የሚያሳትፍና የሚያሸልም ሀሳቦችን ይዘናል።
የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ @wegegta_media
የተለያዩ ማስታወቂያዎችን ማስራት ለሚፈልጉ @Eth_noon ያናግሩን::

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-21 21:25:08 ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሙሉ

የዛሬው ይገምቱ ካርድ ይሙሉ አሸናፊ
@aminae878 መሆኑን አሳውቆናል
የጐደለው ቁጥር 0 ነበር::

ነገም ቀን 7:00 እንዲሁም ምሽት 3፡00 የሚኖር መሆኑን እንገልፃለን።

ስለተሳትፏቹህ እናመሰግናለን::


@wegegta_media
432 views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 21:00:59 ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ!

የጐደለውን የመጨረሻውን አንድ ቁጥር ይጨምሩና የሞባይል ካርድዎን ወደ ስልክዎ ይሙሉ::

81002 46990 303_

አሸናፊ የሆነ የቻናላችን ቤተሰብ በዚህ አድራሻ ሊያሳውቀን ይችላል @Eth_noon

መልካም ዕድል

@wegegta_media
@wegegta_media
839 views18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 16:05:32 ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ!

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከምናቀርባቸው መረጃዎች በተጨማሪ በየቀኑ ምሽት 3፡00 እና ቀን 7፡00 ሰዓት የምናቀርበው ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ ውድድር ነው።

እንደተለመደው ዛሬም ምሽት 3፡00 ላይ ውድድሩ የሚኖር መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።

#የውድድሩ አጨዋወት:-
የመጨረሻውን ቁጥር ቀንሰን (አጉድለን) የምንፖስተወን የሞባይል ካርድ እርስወ የጐደለችውን የመጨረሻ አንድ ቍጥር በመገመት ካርዱን መሙላት ይሆናል::

ሼር በማድረግ ወዳጅ ዘመድዎን የካርድ ተሸላሚ ያድርጉ።

@wegegta_media
@wegegta_media
2.1K viewsedited  13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 14:30:22
የጤንነት ችግር እንዳጋጠማቸው እየገለጹ ነው፡፡

የሲአይኤ ዳይሬክተር ዊሊያም በርን፤ የሩሲያው መሪ የጤንነት ችግር እንደገጠማቸው እየተወራ እንደሆነ ገልጸው በዚህ ጉዳይ ግን የደህንነት መረጃ እንደሌለም ገልጸዋል፡፡

ፑቲን ጤነኛ ለመምሰል እየሞከሩ እንደሆነ እየተወራ ቢሆንም ተቋማቸው ግን ይህንን የሚመለክት መረጃ እንደሌለው አንስተዋል፡፡ የአሜሪካ የስለላ ተቋም ኃላፊ ፑቲንን የተመለከተ መረጃ የሰጡት ሀገራቸው ተጨማሪ የጦር መሳሪያ ድጋፍ እንደምታደርግ በገለጸችበት ወቅት ነው፡፡

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን 70ኛ ዓመታቸው ሲሆን አሁን ስላለው ጤንነታቸው አሜሪካ ምንም መረጃ እንደሌላት ተገልጿል፡፡

via: አል ዐይን

@wegegta_media
2.3K viewsedited  11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 13:26:51 ይገምቱ የሞባይል ካርድ ያሸንፋ

የዛሬው ይገምቱ ካርድ ይሙሉ አሸናፊ እስካሁን ደረሰኝ ያለን የለም የጐደለው ቁጥር 3 ነበር


ውድድሩ በድጋሚ ዛሬም ምሽት 3:00 ላይ የሚኖር መሆኑን እንገልፃለን።

ስለተሳትፏቹህ እናመሰግናለን::



@wegegta_media
@wegegta_media
@wegegta_media
2.2K viewsedited  10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 13:01:06 ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ!

የጐደለውን የመጨረሻውን አንድ ቁጥር ይጨምሩና የሞባይል ካርድዎን ወደ ስልክዎ ይሙሉ::

29156 09608 041_

አሸናፊ የሆነ የቻናላችን ቤተሰብ በዚህ አድራሻ ሊያሳውቀን ይችላል @Eth_noon

@wegegta_media
@wegegta_media
2.2K views10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 12:41:05 ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ!

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከምናቀርባቸው መረጃዎች በተጨማሪ በየቀኑ ምሽት 3፡00 እና ቀን 7፡00 ሰዓት የምናቀርበው ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ ውድድር ነው።

እንደተለመደው ዛሬም 7፡00 የሚኖረ መሆኑን ለማስታወስ እንዎዳለን።

#የውድድሩ አጨዋወት:-
የመጨረሻውን ቁጥር ቀንሰን (አጉድለን) የምንፖስተወን የሞባይል ካርድ እርስወ የጐደለችውን የመጨረሻ አንድ ቍጥር በመገመት ካርዱን መሙላት ይሆናል::

ሼር በማድረግ ወዳጅ ዘመድዎን የካርድ ተሸላሚ ያድርጉ።

@wegegta_media
@wegegta_media
2.2K views09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 12:26:31 Wegegta Media pinned «ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ! ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከወቅታዊ ዜናዎች በተጨማሪ በየቀኑ ምሽት 3፡00 ላይ ይደረግ የነበረዉ ይገምቱ የሞባይል ካርድ ይሸለሙ ውድድር ከነገ 13/10/14 ጀምሮ ውድድሩ በቀን ሁለት ጊዜ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እና ምሽት 3፡00 ላይ ማድረጋችን በደስታ እንገልፃለን። #የውድድሩ አጨዋወት:- የመጨረሻውን ቁጥር ቀንሰን (አጉድለን) የምንፖስተወን…»
09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-21 12:12:16
ፀሐይ ባንክ ሐምሌ 16 ቀን 2014 በይፋ ሥራ ጀምራለሁ ብሏል፡፡

ባንኩ በ2 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር የተፈረመና በ734 ሚሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል ተቋቁሟል፡፡

“ለሁሉ” በሚል መሪ ቃል የፊታችን ሐምሌ 16 ቀን 2014 በይፋ ሥራ እንደሚጀምር ያስታወቀው ባንኩ፣ ዝቅተኛ የአክሲዮን ግዢውን ከብር 100 ሺህ በመጀመር፣ በ373 ባለአክሲዮኖች መመስረቱን አስታውቋል፡፡

የመስራች ጉባኤውን የካቲት 11 ቀን 2013 በማካሄድ የባንክ ኢንዱስትሪውን መቀላቀሉን የባንኩ ዋና ሥራ አስኪያጅ ያሬድ መስፍን አስታዉሰዋል፡፡

ዓላማችን የባንክ አገልግሎት ብቻ ሳይሆን በፋይናንስ ዘርፉ በቂ ትኩረት ያላገኙትን የስራ ፈጠራን እና የስራ ፈጣሪዎችን፤ የጥቃቅንና አነስተኛ፣ የግብርናውን ዘርፍ እንዲሁም የአምራች ኢንዱስትሪውን ተደራሽ ለመሆን አልመናል ብለዋል፡፡
“ለሁሉም የሆነ ባንክ” እንዲሆን የአገልጋይነትን ዕሴትን ተላብሶ ሃምሌ 16 ስራ ይጀምራል የተባለው ባንኩ፣ በእለቱ 30 ቅርንጫፎች የባንክ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ ተገልጿል፡፡

በቅርቡም ባንኩ የቅርንጫፎቹን ቁጥር ከ50 በላይ የማሳደግ እቅድ ያለው መሆኑን የገለፀ ሲሆን፣ በአንድ አመት ውስጥም በመላው የሃገራች አካባቢዎች 100 የሚሆኑ ቅርጫፎችን ወደ ስራ ለማስገባት ማቀዱን ባንኩ ይፋ አድርጓል፡፡

Via ethio fm

@wegegta_media
2.4K viewsedited  09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-20 21:42:11 የዛሬው ይገምቱ ካርድ ይሙሉ አሸናፊ

የመጀመሪያ ካርድ እስካሁን ደረሰኝ ያለን የለም የጐደለው ቁጥር 3 ነበር

የሁለተኛው ካርድ አሸናፊ

@kaleab20 መሆኑን አሳውቆናል
የጐደለው ቁጥር 5 ነበር::

ነገም ቀን 7:00 እንዲሁም ምሽት 3፡00 የሚኖር መሆኑን እንገልፃለን።

ስለተሳትፏቹህ እናመሰግናለን::



@wegegta_media
3.4K views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ