Get Mystery Box with random crypto!

ደብረማርቆስ ከተማ የፀሐይ ባንክ ሠራተኞች መንቆረር ቅርንጫፍ በነገው እለት እንደ ናኪ ሆቴል | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

ደብረማርቆስ ከተማ የፀሐይ ባንክ ሠራተኞች መንቆረር ቅርንጫፍ በነገው እለት እንደ ናኪ ሆቴል ሠራተኞች፣ እንደ ቃና ቴሌቪዥን ሠራተኞች፣ እንደ
አሚኮ ጋዜጠኞች ሁሉ ሌሎች ተቋሟት የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ ተቀብለው በተግባር እንደሚያሳዩ ተስፋ እናደርጋለን!