Get Mystery Box with random crypto!

ኦፎይይ...ዛሬ ምሽት ደሴ ደብረ ቤቴል ቅዱስ ገብርኤል እንዲህ በጸሎተ ምሕላ አምሽተዋል። ከጣስ ተ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

ኦፎይይ...ዛሬ ምሽት ደሴ ደብረ ቤቴል ቅዱስ ገብርኤል እንዲህ በጸሎተ ምሕላ አምሽተዋል። ከጣስ ተራራ ስር በምትገኘው ደሴ የሀዘን ዕንባ ወርዷል። ምእመናን ወደመሬት ተደፍተው ዕንባቸውን እያፈሰሱ ፈጣሪያቸውን ተማፅነዋል።