Get Mystery Box with random crypto!

#ሼር_ፖስት ይሁን! ባሕርዳር ኦርቶዶክሳዊ ሰልፍና ጸሎተ ምህላ ጥሪ አድርጋለች። የፊታችን እሑድ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

#ሼር_ፖስት ይሁን! ባሕርዳር ኦርቶዶክሳዊ ሰልፍና ጸሎተ ምህላ ጥሪ አድርጋለች። የፊታችን እሑድ ሁሉም ምእመን ከአጥቢያው በኅብረት ተነሥቶ 1:30 ባሕር ዳር መስቀል አደባባይ እንዲደርስ ጥሪ ተደርጓል። በዚህ አጋጣሚ በኮሚቴው ከተዘጋጁ ባነሮች ውጭና ያልተፈቀዱ መልእክቶችን ይዞ መምጣትና ማስተላለፍ የተከለከለ ሲሆን ከቤተ ክርስቲያኒቱ ዐርማ ውጭም ምንም ነገር መያዝ አይፈቀድም ተብሏል።