Get Mystery Box with random crypto!

ራይድ ኢትዮጵያ አገልግሎታችሁን በአፍሪካ ቀንድ በማስፋት በጅቡቲ ሥራ በመጀመራችሁ እንኳን ደስ አ | ብልጽግና ፓርቲ - PROSPERIY

ራይድ ኢትዮጵያ አገልግሎታችሁን በአፍሪካ ቀንድ በማስፋት በጅቡቲ ሥራ በመጀመራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። የሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፋዊ ዕድገትና መስፋፋት የሀገር ኩራት እና የሀብት ምንጭ ነው።

Congratulations to RIDE Ethiopia for expanding within the Horn Region to begin operations in Djibouti. The growth and global expansion of home grown enterprises are a source of national pride and assets.