Get Mystery Box with random crypto!

አክራሪነትና ፅንፈኝነት የኢትዮጵያዊነት እሴቶቻችንን የሚሸረሽሩ አደገኛ መርዞች ናቸውና እነሱን የማ | ብልጽግና ፓርቲ - PROSPERIY

አክራሪነትና ፅንፈኝነት የኢትዮጵያዊነት እሴቶቻችንን የሚሸረሽሩ አደገኛ መርዞች ናቸውና እነሱን የማስወገድ ቁርጠኝነታችን ከሁሉም ስራዎቻችን በላይ የላቀ ሊሆን ይገባል፡፡

መንግስትም የዜጎቹን ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅ ሕጋዊ ኃላፊነት እና ግዴታውን በአግባቡ ለመወጣቱ ለዜጎች ዋስትና የሚሆነው፣ በሕገ ወጦች ላይ ሕጋዊ እርምጃ መውሰዱ ነው፡፡

https://t.me/PROSPERITY_NEWS