ብልጽግና - PROSPERIY

የቴሌግራም ቻናል አርማ prosperity_news — ብልጽግና - PROSPERIY
የቴሌግራም ቻናል አርማ prosperity_news — ብልጽግና - PROSPERIY
የሰርጥ አድራሻ: @prosperity_news
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.31K
የሰርጥ መግለጫ

We provide Latest news and information about prosperity party and Ethiopian politics;We will ensure unity,peace and prosperity of the motherland Ethiopia!!!
ስለ ብልጽግና ፓርቲ እና ኢትዮጵያ ወቅታዊ መረጃዎችን እናቀርባለን፤ የኢትዮጵያን አንድነት፣ ብልጽግናና ሰላም እናረጋግጣለን!!!!

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-27 11:03:05
ሎሚ እዉን ከም ትማሊ፣ ፈተናታት ብዓወት ተሳጊርና፣ አእዳዉና ንምስጋና ክንዝርግሕ ኢና!!
537 views08:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 11:02:49
ዛሬም እንደ ትናንቱ ፈተናዎችን በድል ተሻግረን፣ እጃችንን ለምስጋና እንዘረጋለን!!
510 views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 23:29:09 የጸጥታ አካላት ከሚያደርሱበት ዱላ የፈረጠጠው የሸኔ ቡድን በምዕራብ ወለጋ በዜጎች ላይ አደጋ እያደረሰ በመሸሽ ላይ ነው።

በኦሮሚያ ክልል፣ ቄለም ወለጋ ዞን ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ጭፍጨፋ ተፈጽሞባቸዋል።

በዜጎቻችን ላይ በደረሰው መከራ እያዘንን ይሄንን አሸባሪ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከህዝባችን ጋር እናስወግደዋለን።

Gareen Shanee dullaa qaamolee nageenyaa jalaa baqate Wallagga Dhiyaatti lammiilee irratti miidhaa geessisaa baqachaa jira.

Lammiilee Naannoo Oromiyaa, Qeellem Wallaggaa keessatti argaman irratti dhumaatiin raawwatameera.

Gidiraa lammiilee keenyarra gaheen gaddaa, garee shororkeessaa kana uummata keenya waliin hamma dhumaatti hordofnee ni dhabamsiifna.
866 views20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-28 12:48:13
ራይድ ኢትዮጵያ አገልግሎታችሁን በአፍሪካ ቀንድ በማስፋት በጅቡቲ ሥራ በመጀመራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። የሀገር በቀል ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፋዊ ዕድገትና መስፋፋት የሀገር ኩራት እና የሀብት ምንጭ ነው።

Congratulations to RIDE Ethiopia for expanding within the Horn Region to begin operations in Djibouti. The growth and global expansion of home grown enterprises are a source of national pride and assets.
943 views09:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 19:24:09 ኢትዮጵያ ከነባር ችግሮቿ ተላቅቃ በተስፋዋ ጎዳና እንድትገሠግሥ እየታገልን ነው። ያለፈው ችግሯ ውርስ መከራችንን ሊያረዝመው ይታገለናል። እኛ ደግሞ ተስፋችንን ለማለምለም እንታገላለን። በችግራችን ከተዋጥን ይነግሥብናል። ለተስፋችን ከታገልን እንነግሥበታለን። በዚህ እሑድ ሁላችንም መቻቻልና አብሮነት እንዲያሸንፍ እንጸልይ። ነጋችን ብሩህ እንዲሆን ደግሞ ወጥተን ዛፎችን እንትከል። ተሸናፊው ውርስ ችግር ሊያሳምመን እንጂ ሊያሸንፈን አይችልም።

Itoophiyaan rakkoowwanshee bubbulan irraa hiikamtee daandii abdiirraa akka fuulduratti adeemtu qabsaa'aa jirra. Dhaalli rakkooshee inni darbe gidiraa keenya dheeressuuf nutti qabsaa'a. Nutimmoo abdii keenya lalisiisuuf qabsoofna. Yoo rakkoo keenyaan liqimsamne nurratti moo'a. Yoo abdii keenyaaf qabsoofne nutu irratti moo'a. Dilbata kana hundi keenya waldanda'uufi waliin ta'uun akka moo'u haa kadhannu. Egereen keenya ifa akka ta'ummoo baanee biqiltuuwwan haa dhaabnu. Rakkoon moo'amaan dhaalame nudhukkubsuu malee numoo'achuu hin danda'u.
811 views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 22:51:02 በንጹሃን ዜጎች ላይ በህገወጥ እና በኢ-መደበኛ ኃይሎች የሚደርስ ጥቃት እና መተዳደሪያን ማውደም ተቀባይነት የለውም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ ክልሎች፣ ዋና ዓላማቸው ኅብረተሰቡን ማሸበር በሆነ አካላት የተፈጸመው የሰው ልጆችን ህይወት የሚቀጥፍ ዘግናኝ ድርጊት የምንታገሰው አይደለም። ጥቃት በደረሰባቸው አካባቢዎች ሰላም እና ደህንነትን መመለስ አሁንም ቅድሚያ የምንሰጠው ተግባራችን ነው።

Haleellaan humnoota alidileefi seeraan ala ta'aniin namoota nagaarratti raawwatamuufi waan isaan ittiin jiraatan barbadeessuun fudhatama hin qabu. Yeroo dhihoo as Naannolee Beenishaangul Gomuziifi Oromiyaatti gochi suukanneessaa lubbuu namootaa galaafate qaamota kaayyoonsaanii guddaan hawaasa shororkeessuu ta'een raawwatame kan obsaan bira darbinu miti. Naannoowwan haleellaan itti raawatametti nagaafi tasgabbii deebisuun hojii ammas dursa keenninuufidha.

Attacks on innocent civilians and destruction of their livelihoods by illegal and irregular forces is unacceptable. There is zero tolerance for horrific acts claiming lives recently in both Benishangul and Oromia regions by elements whose main objective is to terrorise communities. Restoring peace and security in affected communities remains our key priority.
911 views19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 09:17:20
አክራሪነትና ፅንፈኝነት የኢትዮጵያዊነት እሴቶቻችንን የሚሸረሽሩ አደገኛ መርዞች ናቸውና እነሱን የማስወገድ ቁርጠኝነታችን ከሁሉም ስራዎቻችን በላይ የላቀ ሊሆን ይገባል፡፡

መንግስትም የዜጎቹን ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅ ሕጋዊ ኃላፊነት እና ግዴታውን በአግባቡ ለመወጣቱ ለዜጎች ዋስትና የሚሆነው፣ በሕገ ወጦች ላይ ሕጋዊ እርምጃ መውሰዱ ነው፡፡

https://t.me/PROSPERITY_NEWS
1.2K viewsedited  06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 15:10:12
የ2014 አረንጓዴ ዐሻራ ሊጀመር ተቃርቧል። አራተኛውን ዓመት ምክንያት በማድረግ በመላ ሀገራችን የጉድጓድ ቁፋሮ ዝግጅት ሲካሄድ ቆይቷል።

Green Legacy 2022 almost ready to launch. Pit preparations have been underway throughout the country as we mark the fourth year.
852 views12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 08:08:04
የምንገነባው ተቋማትን ነው:: የጸጥታ ተቋማትን የምንገነባው ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ ከሚፈልጉ ኃይሎች ኢትዮጵያን ለመከላከል ነው:: በምንገነባቸው ተቋማት ኢትዮጵያን በሰላም ማቆየት ብቻ ሳይሆን ወደ ብልጽግና ለምታደርገው ሽግግር መሠረት ሆነው በማገልገል ለልጆቻችን የበለጸገች ሰላማዊት ኢትዮጵያን እናወርሳለን::

Kan ijaarru dhaabbileedha. Dhaabbilee nageenyaa kan ijaarru humnootii Itoophiyaa diiguu barbaadanirraa Itoophiyaa eeguufidha.
Dhaabbileen ijaarru Itoophiyaa nagaadhaan eeguu qofa utuu hin ta'iin cehumsa gara badhaadhinaatti gootuuf bu'ura ta'anii tajaajiluudhaan ijoollee keenyaaf Itoophiyaa nagaa qabeettiifi badhaatuu ni dhaalchifna.
862 views05:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ