Get Mystery Box with random crypto!

NidaTube -ኒዳ ቲዩብ

የቴሌግራም ቻናል አርማ nidatube — NidaTube -ኒዳ ቲዩብ N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nidatube — NidaTube -ኒዳ ቲዩብ
የሰርጥ አድራሻ: @nidatube
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.62K
የሰርጥ መግለጫ

ኒዳ ቲዩብ መረጃ እና መማሪያ ቲዩብ
Join ያድርጉን
🦋 🦋 🦋
Telegram → https://t.me/nidatube
Facebook → www.facebook.com/NidaTubeOfficial
Instagram → www.instagram.com/NidaTubeOfficial
Visit → www.nidatube.net
ለማንኛውም አስተየዬት እና መረጃ የፃፉልን →
@nidatubebot

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-03-22 23:26:46
መልካም የረመዷን ወር ይሁንልን
690 views20:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-20 16:30:10 ነገ ጨረቃ ከታየች ሮብ ረመዳን 1 ብሎ ይጀምራል፣ ነገ ካለታየች ሀሙስ የመጀመሪየውን የረመዳን ፆም እንጀምራለን።
አላህ ያድርሰን
@nidatube
547 views13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 21:09:50
ለአዲስ አበባ ሙስሊም ማህበረሰብና ለመስጂድ ጀመዓዎቸ ከአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የተላለፈ ጥሪ

ነገ እሁድ መጋቢት 3 | 2015 ከጠዋቱ 12:30 ሰዐት ጀምሮ ጉለሌ በሚገኘው የሙስሊሞች መካነ መቃብር ቅጥር ግቢ የማይቀርበት ቀጠሮ ተይዟል።

ቀጠሮው ወጣት ወንዶችን ይመለከታል።

ስራው ወደ ጫካነት ተለውጦ የጅቦች መራቢያ፣ የሌቦች መደበቂያ፣ የሱሰኞች መነሀሪያ የሆነውን ጉለሌ መካነ መቃብርን ጫካውን በመመንጠር ምቹ የቀብር ስፍራ ማድረግ ነው።

በዚህ ትልቅ አጅር በሚያስገኘው በጉልበታችን ብቻ በሚሰራው ኸይር ስራ ላይ ወላጆች እና ሴቶች ወንድ ልጆቻችሁን እና ወንድሞቻችሁን በመላክ እና በማበረታታት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።

ይህ ስፍራ የነገው የእያንዳንዳችን ማረፊያ ነው ቤታችንን እናፅዳ ቤታችንን ምቹ እናድርግ።

ነገ በፍፁም አይቀርም ጠዋት 12:30 ሰዐት ላይ እንገናኝ።

የጉለሌ ሙስሊም መካነ መቃብር አድራሻውን ለማታውቁ

ከፒያሳና አካባቢው ለምትመጡ:-

እንቁላል ፋብሪካ አደባባዩን አልፋችሁ ወደ ጎጃም በረንዳ በሚወስደው መንገድ በስተ ግራ በኩል

ከአለም ባንክ፣ ጦርሀይሎችና አካባበከው ለምትመጡ:- ከአውቶብስተራ ወደ ፓስተር ስትሄዱ በስተቀኝ በኩል ሁለተኛ አስፓልት ቂያስ ወደ ሀግቤስ በሚወስደው መንገድ ላይ ወደ ግራ በሚወስደው በመታጠፍ በስተቀኝ በኩል ቀብሩን ታገኙታላችሁ

ከአስኮ እና አከባቢ ለምትመጡ:- ከፓስተር አደባባይ እንዳለፋችሁ ኖክ ማዲያ ፊት በስተቀኝ በኩል ወደ ጨው በረንዳ ስትታጠፉ ቀብሩን በግራ በኩል ታገኙታላችሁ

ከጥቁር አንበሳ ለምትመጡ ደግሞ አንዋር መስጂድን አልፋችሁ በቀኝ በኩል ወደ አዲሱ ገበያ የሚወስደውን አስፓልት አልፋችሁ ወለጋ ሆቴል በሚገኝበት አስፓልት ወደቀኝ በመግባት ውሀ ልማቱ ፊት ታገኙታላችሁ
@nidatube
503 viewsedited  18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 12:38:04
‏ጎንደር ታላቅ አሊም አጣች።
‏ ሸህ ጀማል አደም ሀገር ውስጥም በሰፈር ቂራዓት በውጭም በሱዳን አፍሪካ ዩንቨርስቲ በቂርዓት አቀባበላቸው ፈጣንና ሀፊዝ ነበሩ። የጎንደር ከተማ ዑለማ ም/ቤትን በዘመናዊ አሰራር የተሻለ ሀሳብ በማምጣት ጥሩ እቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩና የጎንደር ሙስሊሞችን ግፍ በአደባባይ የተጋፈጡ ታላቅ አሊም ነበሩ። አባ-ሼህ ጀማል አደም - ከላቁ የእኛ-ዘመን ዑለሞች መካከል ተጠቃሽ ነበሩ።
‏በጎንደር-ከተማ ሚና መስጂድ፣ ኢማም፣ ኸጢብና ዋዒዝ ነበሩ።

‏የጎ/ከ/ዑለ/ም/ቤትን በነጻ፣ ለሁለት ዓመታት በፀሀፊነት አገልግለዋል። ለአምስት ዓመታት የስራ አስፈጻሚ አባል ኾነው ቆይተዋል። ለውጥ ፈጥረዋል። ‹ሼህ ጀማል አደም› ቢኾንም ስማቸው፣ በ“ሼህ ጀማል ገበሬው” ነው የሚታወቁ። በእርግጥም! የነህው፣ የሶርፍ፣ የመንጢቅ፣ የሉጛ ገበሬ ነበሩ። የዲን ገበሬ ነበሩ። በወሎና በጎንደር፣ እንዲሁም በሱዳን ሀገር ተዟዙረው ሰፊ ዒልም ያካበቱ ታላቅ ዓሊም ነበሩ።

‏ሼህ ጀማል ከወራት በፊት ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም ህክምና ሲደረግላቸው ቆይተው በትናንትናው ዕለት ለህልፈት በቅተዋል። መልካም ስራቸውን አላህ ይቀበላቸው። ለወዳጅ ዘመድ፣ ለእኛም መፅናናት ይኹን። አላህ መልካሙን ተተኪ ይስጠን!!!
اللَّهُمَّ اغْفِرْ لَهُ وَارْحَمْهُ، وَعَافِهِ، وَاعْفُ عَنْهُ، وَأَكْرِمْ نُزُلَهُ، وَوَسِّعْ مُدْخَلَهُ، وَاغْسِلْهُ بِالْمَاءِ وَالثَّلْجِ وَالْبَرَدْ، وَنَقِّهِ مِنَ الْخَطَايَا كَما نَقَّيْتَ الثَّوْب الأَبْيَضَ مِنَ الدَّنَسِ، وَأَدْخِلْهُ الْجَنَّةَ، وَأَعِذْهُ مِنْ عَذَابِ الْقَبْرِ وَعَذَابِ النَّارِ
197 views09:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-09 13:50:52 https://vm.tiktok.com/ZMFfmCbK2/
613 views10:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-23 16:25:05 https://vm.tiktok.com/ZMFkFYJH6/
1.2K views13:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-10-22 18:41:54 ለቲክቶክ ተጠቃሚዎች
በዚህ አድራሻ ያገኙናል

https://www.tiktok.com/@nidatube?_t=8WimOnhkdDZ&_r=1
1.7K views15:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 15:48:14
"ይቺ ሀገር የሁላችንም ናት፣ ሁላችንም በእኩል የምንኖርባት የጋራ ሀገር ናት" ኡስታዝ አቡበከር አህመድ

ይቺ ሀገር የሁላችንም ናት ፣ ኦርቶዶክሱም ፣አይሁዱም ከመካከለኛው ምሰራቅ ነው የመጡት ግን ይቺ የሁላችንም ሀገር ናት ፣እዚች ሀገር ላይ የበቀሉ ክርሰቲያኖች የአረብ ክርቲያኖች ወይም የግሪክ ክርሰቲያኖች አይደለም የሚባሉት፣እንዲሁም እዚህ ምድር ላይ የበቀሉ ሙሰሊሞች ኢትዮዺያዊ እንጂ የሳኡዲ ፣ የሶሪያ ወይም የኢራቅ ሙሰሊሞች አይደሉም፣ኢትዮዺያዊ ሙሰሊሞች ናቸው።

ሁላችንም በእኩል የምንኖርባት የጋራ ሀገር ናት

ተወዳጁ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ

@nidatube
3.9K views12:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-14 12:22:49
3.7K views09:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ