Get Mystery Box with random crypto!

የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ! ከነገ ሚያዚያ 30 ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደር | NidaTube -ኒዳ ቲዩብ

የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ!
ከነገ ሚያዚያ 30 ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት፦
ቤንዚን በሊትር 36 ብር ከ87 ሳንቲም ፣
ነጭ ናፍጣ በሊትር 35 ብር ከ43 ሳንቲም፣
ኬሮሲን በሊትር 35 ብር ከ43 ሳንቲም፣
ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 52 ብር ከ45 ሳንቲም፣
ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 51 ብር ከ78 ሳንቲም
የአውሮፕላን ነዳጅ በሊትር 78 ብር ከ87 ሳንቲም ሆኗል።
@nidatube