Get Mystery Box with random crypto!

#MekelleUniversity መቐለ ዩኒቨርሲቲን ወደ ቀድሞ ልኽቀቱ ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት እያደ | Natnael Mekonnen

#MekelleUniversity

መቐለ ዩኒቨርሲቲን ወደ ቀድሞ ልኽቀቱ ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ገለጸ፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከወራት በኋላ በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ባወጣው መልዕክት፤ የተቋሙን ልኽቀት ለመመለስ የሁሉንም የትብብር ድጋፍ ጠይቋል፡፡

ባለፉት ሁለት አስቸጋሪ ዓመታት በሀሳብ እና ድጋፍ ከዩኒቨርሲቲው ጋር አብረው ለነበሩ ዓለም አቀፍ አጋሮች፣ የዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ተማሪዎች እና የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ አስተዳደሩ ምስጋና አቅርቧል፡፡