Get Mystery Box with random crypto!

ከአያት አፓርታማ ለመግዛት ትክክለኛ ጊዜ! ከሲኤምሲ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን ጀርባ ባለው አዲሱ | Natnael Mekonnen

ከአያት አፓርታማ ለመግዛት ትክክለኛ ጊዜ!

ከሲኤምሲ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን ጀርባ ባለው አዲሱ መንገድ ላይ የሚገኝ

ከ 30 - 35% ቅናሽ በእያንዳንዱ አፓርታማዎች ላይ

በአጭሩ እስከ 3 ሚሊዮን ብር  የሚደርስ ቅናሽ አድርገናል

አፓርታማዎቹ የ 99 ዓመት የሊዝ ክፍያ ተከፍሎላቸዋል

በመኖሪያ መንደሩ የከርሰ ምድር ውሃ ወጥቶለታል

የሰው እና የዕቃ ማመላለሻ አሳንሰር (elevator) አብሮ እየተሰራለት ነው

መብራት ሲጠፋ በራሱ ጊዜ የሚነሳ ጀነሬተር ይገጠምለታል

ባልኮኒ አብሮ የተሰራለት

ምቹ ቴራስ ያለው

45 ካሬ ነፃ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ለእያንዳንዱ አፓርታማ በነፃ ይበረከታል

የካሬ አማራጮች፦

          107 ካሬ
          110 ካሬ
          115 ካሬ
          120 ካሬ
          127 ካሬ
          138 ካሬ
          145 ካሬ
          161 ካሬ

በተጨማሪ 145 ካሬ G+1 አፓርታማዎች አሉን

ለበለጠ መረጃ (Whatsapp/direct)፦ በ 0949734782 ወይም 0986009489 ይደውሉ