Get Mystery Box with random crypto!

ህጋዊ ሲመት ያላቸውን የቤተክርስትያኗን አባቶች እና ቤተ ክርስቲያንን ከዚህ በላይ በመግፋት በማዋረ | Natnael Mekonnen

ህጋዊ ሲመት ያላቸውን የቤተክርስትያኗን አባቶች እና ቤተ ክርስቲያንን ከዚህ በላይ በመግፋት በማዋረድና ህልውናዋን በመገዳደር መንግስት ከባድ የፖለቲካ ቅርቃር ውስጥ ከመግባቱ እንዲሁም ጉዳዩ መስመር ከመሳቱ በፊት አካሄዱን ሊፈትሽ እና ሊያርም ይገባል።