Get Mystery Box with random crypto!

Natnael Mekonnen

የሰርጥ አድራሻ: @natnaelmekonnen21
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 179.70K
የሰርጥ መግለጫ

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7
Facebook.com/natnaelmekonnen.et
Instagram.com/natnaelmekonnen21

Ratings & Reviews

1.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-02-10 19:43:27 https://vm.tiktok.com/ZGeBm24dp/
19.4K views16:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-10 19:25:28 https://vm.tiktok.com/ZGeBmhokE/
20.4K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-10 14:08:37
ወደ መዲናዋ የገባ 44 ክላሽንኮቭ እና አንድ መትረየስ ተያዘ

የሌላ ተሽከርካሪን ሰሌዳ በመጠቀም በተሽከርካሪ አካል ውስጥ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ 44 ክላሽንኮቭ እና አንድ መትረየስ የጦር መሳሪያ መያዙን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

የኮልፌ ቀራኒዩ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የደረሰውን መረጃ መነሻ በማድረግ ባደረገው ክትትል ነው በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2A 91959 አዲስ አበባ በቶዮታ ፒካፕ ተሽከርካሪ ውስጥ ሌላ ቅጥያ አካል በማዘጋጀትና በመደበቅ ወደ አዲስ አበባ የገባ 24 ታጣፊ፣ 20 ባለሰደፍ ክላሽ እና 65 የክላሽ ካርታ እንዲሁም አንድ መትረየስ መያዝ የተቻለው፡፡

ፖሊስ ባደረገው ምርመራና ፍተሻ የተሽከርካሪውን ትክክለኛ ሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 00909 ሲዳ (ሲዳማ) መኪና ውስጥ ማግኘቱን ገልፆ ነገር ግን ተጠርጣሪው የሌላ ተሽከርካሪ ሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2A 91959 በመጠቀም ወንጀሉን መፈፀሙን አረጋግጧል፡፡

የጦር መሳሪያዎቹን ሲያዘዋውር የተገኘ አንድ ተጠርጣሪ ተይዞ ምርመራው ተጠናክሮ መቀጠሉንም ከአዲስ አበባ ፖሊስ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

የከተማዋን ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ በሚከናወኑ ተግባራት ህብተሰቡ ተባባሪነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል፡፡
27.5K views11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-10 14:08:12
የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ: በ 0948888672/ 0935407638 ይደውሉ
24.4K views11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-10 11:12:46
ዛሬ በኦሮሚያ ክልል በሁሉም ዞኖች በሚገኙ 20 ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት መካሄድ ጀምሯል፡፡

መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ ተብሏል።

ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል 15 ከተሞች እንደተካሄዱት መድረኮች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች የተሳተፉበት ነው ተብሏል።የአማራ ክልል ፕሬዝደንት አቶ አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎችም በውይይቶቹ ላይ መገኘታቸውን ተመልክተናል።
26.7K views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-10 11:11:39
መነሻውን መቀሌ አድርጎ ለጥፋት ሀይሎች አገልግሎት የሚውል 17 የጦር መገናኛ ሬድዮ ከእነ ሙሉ አክሰሰሪያቸው በአለማጣ ከተማ በቁጥጥር ስር ዋለ።

አማራ ክልል የገጠመውን የውስጥ የጸጥታ ችግር ለማበባስ ህገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር ከአጎራባች የትግራይ ክልል ወረዳዎች በተደጋጋሚ እየተመለከቱ መሆኑን የራያ አለማጣ የጸጥታ አካላት ገልጸዋል።
23.3K views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-10 11:11:09
ናሽ ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

አድራሻ: ሜክሲኮ ቡልጋሪያ ጫፍ ትራፊክ ማብራቱ አጠገብ
  Tel: 0913858561
19.8K views08:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-10 11:10:28
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የመኖርያ ቤቶች የዋጋ ቅናሽ ከአያት ሪል ስቴት

ከዚህ በፊት የመኖርያ ቤት ለመግዛት አስባቹህ በዋጋ ጭማሬ ምክንያት ላመለጣቹህ በድጋሜ የቀረበ የማይገኝ ዕድል

80% ግንባታቸው የተጠናቀቀ ውብ የመኖርያ አፓርትመንት በአያት አደባባይ Hill bottom site

አያት ሪል እስቴት ለአጭር ጊዜ ብቻ የሚቆየውን ከዋጋ ቅናሽ በተጨማሪ ቤቶቹን በኢትዮጵያ ብር መሸጥ ስናበስሮ በደስታ ነው

በተጨማሪ የአንድ ካሬ ዋጋ ከ 196 ሺ ብር ለአጭር ጊዜ ወደ 103 ሺ ብር ዝቅ አድርገናል

በ15% ቅድመ ክፍያ የመኖርያ ቤቶን በኢትዮጵያ ብር ይግዙ

ከ 5 ዓመት እስከ 30 ዓመት ቀስ ብለው የሚከፍሉበት የ60/40 የዱቤ የክፍያ አማራጮችም አሉን

100% ሲከፍሉ የካሬ ዋጋ 82,856 ብር

ቤትዎን ዛሬ ገዝተዉ ነገ ይክፈሉ

ለበለጠ መረጃ በቀጥታ በ
0911085103 ወይንም በቴሌግራም በዋትሳፕ ይደውሉ  ኢንጅነር ናሆም
@EngineerNahomT
20.1K views08:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-10 09:44:41
“ፀሐይ” አውሮፕላን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኝዎች ምቹ በሆነ ስፍራ ተቀመጠች

ከጣሊያን ወደ ሀገሯ የተመለሰችው “ፀሐይ” አውሮፕላን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጉብኝዎች ምቹ በሆነ ስፍራ መቀመጧን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ።

“ፀሐይ” አውሮፕላን በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዲፕሎማሲያዊ ስኬት ወደ ሀገሯ እንድትመለስ በቅርቡ ከስምምነት መደረሱን ከንቲባ አዳነች አስታውሰዋል።

አውሮፕላኗን በዛሬው ዕለት ተረክበው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ለጎብኝዎች ምቹ በሆነ ስፍራ ማኖራቸውንም ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው አስታውቀዋል።
22.2K views06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-02-08 15:00:10
Breaking News

ሬድዋን ሁሴን የደህንነት መስሪያ ቤትን እንዲመሩ ተሾሙ

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ የሆኑት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፤ የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎትን በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ ተሾሙ። ትዕግስት ሃሚድ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል።

ለሁለቱ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ዛሬ ሐሙስ ጥር 30፤2016 ሹመቱን የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ሹመት ከመስጠታቸው አስቀድሞ፤ ዛሬ ረፋዱን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሌሎች ሁለት ሚኒስትሮችን ሹመት ለፓርላማ አቅርበው አጸድቀው ነበር።

በዛሬው የፓርላማ ስብሰባ፤ ላለፉት ሶስት ዓመታት የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው የሰሩት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። እርሳቸውን እንዲተኩ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተሾሙት ሬድዋን ሁሴን፤ ላለፈው ሁለት ዓመት ከስምንት ወር የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሆነው ሲሰሩ ቆይተዋል።
28.2K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ