Get Mystery Box with random crypto!

Muktarovich Ousmanova

የቴሌግራም ቻናል አርማ muktarovichousmanova — Muktarovich Ousmanova
ርዕሶች ከሰርጥ:
Wazemaalert
Ebc
Pmoethiopia
Westandwithendf
Londonmarathon
Berlinmarathon
Inbox
Fastmereja
Ethiopia
Southafrica
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @muktarovichousmanova
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 72.83K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopia forever

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 86

2022-09-04 11:56:32
በሰቆጣ ከተማና አካባቢው ከ50 በላይ የአሸባሪው ሕወሓት ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የዋግኽምራ ብሔረሰብ ዋና አስተዳዳሪ ስቡህ ገበያው ገልጸዋል።

ሰርጎ ገቦቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በሰቆጣ ከተማ የሽብር ተግባር ሲፈጽሙ በሕዝቡና በጸጥታ ኃይሉ ስለተደረሰባቸው መሆኑን አሚኮ ዘግቧል፡፡

ዋና አስተዳዳሪው የዋግኽምራ ሕዝብ በአሸባሪው ሕወሓት የተፈጸመበትን ወረራ ለመከላከል እያደረገ ያለውን ሁሉን አቀፍ ትግልና ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስበዋል።
8.7K views08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 10:51:29
ጥቆማ
ስለ ወቅታዊው የግንባር መረጃዎች፣ በፍጥነት፣ በታማኝነትና በሀላፊነት የሚያደርስ ቻናል ልጠቁማችሁ። መረጃ በጊዜ፣ በታማኝነት፣ የሚባልና የማይባልን የሚለይ ቻናል። ሁለገብ፣ የተሟላ እና ፈጣን መረጃ
ተቀላቀሉት ቻናሉ ይሄ ነው
https://t.me/+z7Kc0EjprgFlYmU8
11.8K views07:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 09:58:37
በምዕራብ ግንባር ሸረሪና፣ ነጭ ድንጋይ፣ በረከት በተደረገው ጦርነት የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህወሃትን ተጨማሪ አምስት ምሽጎችን ሰብሮ መቆጣጠሩን ሰማሁ

በተከዜ ወንዝ ዳርቻ በተካሄደው በዚሁ ጦርነት ከመከላከያ ሰራዊቱ ጥይት የተረፈው ታጣቂ ወደ ኋላ ሲሸሽ ድልድዩን ሰብሮታልና ተከዜን ለማቋረጥ ሲሞክሩ በውሃው መወሰዳቸውም ታውቋል። በሱዳን የሚገኙ የጁንታው ታጣቂዎችና አመራሮች ተከዜ የተፋቸውን አስከሬን እየሰበሰቡ እንደሆነ ታውቋል።
በዚህም ቀደም ሲል እንዳደረጉት ወራሪዎቹን "ተገለው ወንዝ ውስጥ የተጣሉ ንፁሃን" በማለት ሊጠቀምባቸው መሆኑ ተገምቷል።
ይህን ቀድመን ልናከስመው የተገባ የጁንታው ሴራ ነው ማለት ነው።
ህወሃት ሲሸሽ ያንጠባጠባቸው የሳተላይት ስልኮችም ተይዘዋዋል።
#የዓባይልጅ
13.4K views06:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 09:48:25 በግንባር ከሚገኙ የፀጥታ አካላት በስልክ ያገኘሁት መረጃ
ሰቆጣ በአስተማማኝ ሁኔታ እየተጠበቀች ሲሆን፣
መከላከያ ህዝቡን በማረጋጋት እረገድ ከፍተኛ ስራ ሰርቷል።
ጥሩ ወታደራዊ ጥምረት እንዳለ እና መልካም ነገሮች አሉ(ወታደራዊ መረጃዎች በዝርዝር ስለማይነገሩ ነው)።
ጎብዬ፣ሮቢት፣ተኩለሽ የህወሓት ታጣቂዎች ለሊቱን የት እንደሄዱ አይታወቅም፣ ምንም አይነት የተኩስ ድምፅ አይሰማም(ነፃ ወጥተዋል አልወጡም ለማለት አያስደፍርም)
በግዳን ትናንት በጥቁር ውሃ ሰዱቅ ተራራ ላይ የነበረው ከፍተኛ ውጊያ አሁን ጋብ ብሎ ጥምር ጦሩ ጥሩ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያለቸው ቦታዎችን እንደተቆጣጠረ ለማወቅ ችያለሁ።
በወርቄ በኩል ጥሩ ዜና አብስረውኛል።
ለአሁኑ ያለኝ መረጃ ይሄ ነው ቀጣይ...... ይጠብቁኝ
አዩ ዘሀበሻ
ነሀሴ 29/2014 ዓ.ም
ቴሌግራም join እያላችሁ ጠብቁኝ t.me/ayuzehabesha
13.3K views06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 22:53:41
በውጊያ ቀጠና አቅራቢያ በሚገኙ ከተሞች የሰፈሩ የክልል አንድ የስደተኞችን እንቅስቃሴና የካምፕ ኑሮ በሚመለከት፦

~ለራሳቸው ለስደተኞቹ፣ እና
~ለአካባቢው ሕዝብ ደኅንነት፣
እንዲሁም
~ለሠራዊቱ እንቅስቃሴ ሲባል ከአካባቢዎቹ አርቆ ማስፈር ያስፈልጋል።

በተለይ በዋግኽምራና በሰሜን ወሎ ለሰፈሩ ስደተኞች ልዩ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል!
Wubishet Mulat
8.5K views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:49:24 መረጃ
የሰቆጣ ህዝብ ለመከላከያ ደጀንነቱን በቁርጠኝነት እየገለፀ ነው።
ጁንታው ሰቆጣ ወለህ የሚባለው ወረዳ መግባቱ ታውቋል። አንዳይመቱም እዛው ከምትገኘው የስደተኞች ካምፕ ከህዝቡ ጋር ተቀላቅለዋል። በንቃት መክቱ። ጁንታን ለዩ። አጋልጡ።
የሰቆጣ ህዝብ ተረጋጉ አዲስ ነገር ይኖራል። እናሸንፋለን።
አዩ ዘሀበሻ

====================
ስለጦርነቱ ፈጣን መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
http://t.me/ayuzehabesha http://t.me/ayuzehabesha
በውሸት አካውንት እንዳትሸወዱ
13.8K viewsedited  18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:39:12
ሰበር
-
የህወሓት ቀጣይ እስትራቴጅና የመጨረሻ ግብ ብሎ ያስቀመጣቸው ሚስጢራዊ ሰነዶች በጃችን ገብቷል።

በሰነዱ ላይ የሚከተሉት ዋናዋና ነገሮች ይገኙበታል።

(1)
ህወሓት ሰላም እንደማይፈልግና አማራን እንዴት እንደጥላት ፈርጆ ሲያበቃ አሁን ወዳጅ መስሎ ለመበተን እየሰራ እንዳለ፣

(2)
በተጨባጭ መሳርያ የሚያቀርቡለት ሃይሎች(ሀገሮች) መኖራቸውን ማመኑን፣

(3)
በሀገራችን የተለያዩ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ አማፂያንና ሽብርተኞችን እንዴት እንደሚደግፍ ያመነበትን፣

(4)
የእርዳታ ድርጅቶችን እንዴት አግባብቶ የእርዳታ ቁሳቁስ እንዳይነፍጉት እያደረገ እንዳለና እንደሚያደርግ አስቀምጧል።

(5) የትግራይ ወጣቶችን የማይቀርና የመጨረሻ ድል ነው እያለ እያምታታና እያታለለ ለጦርነት አሰልፎ እንደሚማግድ፣

የአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ምንም ትርጉም ስለሌለው መንግስት ሰላም አይፈልጉም ብሎ እያሳጣን ስለሆነ ከዚህ ወቀሳ ለማምለጥ እንጂ ዋናው ግባቸው በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ አኩራፊዎችን በማበራከት መንግስትን መገልበጥ እንጂ በድርድር ሰላም ይመጣል ብለው እንደማያምኑ ከተገለፁት ዋናዋናዎቹ ናቸው።

ሱሌማን አብደላ
14.7K views18:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:25:52
ጥቆማ
ስለ ወቅታዊው የግንባር ዜናዎችንና መረጃዎችን በፍጥነት የሚያደርስ ቻናል ልጠቁማችሁ። መረጃ በጊዜ፣ በታማኝነት፣ የሚባልና የማይባልን የሚለይ ቻናል።
ተቀላቀሉት ቻናሉ ይሄ ነው
https://t.me/+z7Kc0EjprgFlYmU8
15.0K views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 21:11:04 ሰቆጣ…

ከሁለት አቅጣጫ ከአላማጣ በመረዋ እና በኮረም ሀሙሲት አድርጎ ወደ ሰቆጣ ለመግባት የሞከረው የህውሃት ወራሪ ሀይል ከሰዓት በኋላ እስካሁን ከጥምር ጦሩ ጋር ውጊያ ላይ መሆኑ ታውቋል።
ጦርነቱ ከሰቆጣ 10 ኪሜ ወለህ በሚባል ቦታ ሲካሄድ እንደነበረረ ተሰምቷል።ከሰቆጣ ምዕራብ አቅጣጫ ወደ አምደወርቅ እና እብናት የመጓዝ እቅድ ይዘው እንደተነሱ ለማወቅ ተችሏል።

መረጃ በፍጥነት ለማግኘት ወደዚህ ይግቡ t.me/wasulife
t.me/wasulife

የቪዲዮና ድምፅ መረጃዎችን ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
16.3K views18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 16:13:54
ወጉማ ተይዟልኮ! ይልቅስ ሄደህ አስከሬን ቁጠር በለው!

ትናንት ብሉምበርግ የሚባል ሚዲያ ለትህነግ ተስፋ የሚሆን አንድ ዜና ሰርቶ ነበር። ኢትዮጵያ በሰላም አስከባሪነት የላከቻቸው የትግራይ ተወላጅ መኮንኖች ወደ ኢትዮጵያ አንመለስም ብለው ወደ ሱዳን አቅንተው ነበር። 528 ናቸው። ሁሉም ሰሞኑን ውጊያ በተደረገበት አካባቢ ስልጠና እየሰጡ ነበር። ብሉምበርግ ታዲያ ከትህነግ በተሰጠው የውሸት መረጃ መሰረት እነዚህ መኮንኖች የሚመሩት የትህነግ ታጣቂ ሁመራን ሊይዝ እንደሆነ አድርጎ አውርቶ ነበር። ውሸት ቁርሳቸው፣ ምሳቸው፣ ራታቸውም ነው።

እውነታው ሌላ ሆነ። ጥምር ጦሩ ገና በመጀመርያው ቀን የት ልግባ አስባላቸው። በሁለት ቀን ሁሉም ምሽግ ተሰባብሮ የተረፉት ወደ ሱዳን እግሬ አውጭኝ ሲሉ አብዛኛውን ጥይትና ቀሪውን የተከዜ ውሃ በላው።

ተበታትኖ የሚገኘውን የትህነግ ኃይል ጥምር ጦሩ የማፅዳት ስራ እየሰራ ይገኛል። እንደምንም ወደ ሱዳን የተሻገረው የትህነግ ታጣቂ አሻባ የተባለ ቦታ ላይ የሱዳን ወታደሮች መሳሪያህን አራግፍ እያለው ነው። ሱደን የከረመው የትህነግ ኃይል ሲፎክር ስለከረመ አሁን እግሬ አውጭኝ ሲል ሱዳኖቹ እንዴት ይታዘቡታል?

ከሱዳን አቅጣጫ የመጣው የትህነግ ኃይል ሁመራን እይዛለሁ ብሎ አስወርቶ በጥምር ጦሩ አሳሩን ሲበላ ከፍተኛ አዛዦቹን ጭምር አጥቷል። በዚህ ውጊያ ኮ/ል መኮነን ኃይሉ የተባለ የትህነግ ክ/ጦር አዛዥን ጨምሮ በሺህ የሚቆጥር ሬሳውን ጭኖ ለመሸሽ ሞክሯል። በርካታ ታጣቂ ሲሮጥ ተከዜ ሲወስደው፣ በውጊያ የሞቱበትን ግን በጀልባ እየጫነ ወደ ሱዳን ለመሻገር ጥሯል። ነፍስ ያለውን ወንዝ ላይ ጨምሮ ሙት ተሸክሞ ይሄዳል። ትህነግ በብሉምበርግ ያሰራው ደግሞ በጀግኖቻችን መስዋዕነት ህልም ሆኖ ቀርቷል። ወግ ብቻ!

https://t.me/GetachewShiferaw
21.6K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ