Get Mystery Box with random crypto!

Muktarovich Ousmanova

የቴሌግራም ቻናል አርማ muktarovichousmanova — Muktarovich Ousmanova
ርዕሶች ከሰርጥ:
Wazemaalert
Ebc
Pmoethiopia
Westandwithendf
Londonmarathon
Berlinmarathon
Inbox
Fastmereja
Ethiopia
Southafrica
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @muktarovichousmanova
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 72.83K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopia forever

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-17 19:13:45 3 ዜናዎች

1፤ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ምክር ቤት በጋዜጠኞች ላይ የሚመሠረቱ ክሶች "በመገናኛ ብዙኀን አዋጅ ብቻ" እንዲታዩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። ምክር ቤቱ በታሠሩ ጋዜጠኞች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ እየተፈቀደባቸው መታሠራቸው "ተቀባይነት የሌለው ነው" በማለት ድርጊቱን አውግዟል። ጋዜጠኞች በመንግሥት ጸጥታ ኃይሎች "ከሕግ አግባብ ውጭ መያዛቸው፣ መታፈናቸውን" የጠቀሰው ምክር ቤቱ፣ የመገናኛ ብዙኀን ተቋማት "ያለ ፍርድ ቤት ማዘዣ ብርበራ" እንደሚፈጸምባቸው አመልክቷል።

2፤ የኢትዮጵያ መንግሥት በሳዑዲ ዓረቢያ በቤት ሠራተኛነት ቀጥረው የሚሠሩ ዕድሜያቸው ከ18 እስከ 40 የሚኾኑ 500 ሺህ ሠራተኞችን እየመለመለ መኾኑን አልጀዚራ ዘግቧል። አማራ ክልል ብቻ 150 ሺህ አመልካቾችን እንዲመዘግብ በመንግሥት መታዘዙን መናገሩን ዘገባው አመልክቷል። ተቀጣሪ ሠራተኞች ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ በመንግሥት ወጪ እንደሚጓዙና ወርሃዊ ደመወዛቸው 1 ሺህ የሳዑዲ ሪያል ወይም 266 የአሜሪካ ዶላር እንደሚኾን ዘገባው አመልክቷል። መንግሥት አመልካቾች እንዲመዘገቡ በተለያዩ ከተሞች ጥሪ ሲያደርግ ሰንብቷል ተብሏል።

3፤ በሱዳን ጦር ሠራዊትና በፈጥኖ ደራሹ ሠራዊት መካከል ከቅዳሜ ጀምሮ በቀጠለው ግጭት በትንሹ 97 ሰላማዊ ሰዎችና 45 ወታደሮች መገደላቸውንና ከ940 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን የሱዳን ሐኪሞች ቡድን ማስታወቁን ሮይተርስ ዘግቧል። ዛሬ ካርቱም ውስጥ በጦር ሠራዊቱ ዋና ወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያ አካባቢ ውጊያ ሲካሄድ መዋሉን የጠቀሰው ዘገባው፣ የሱዳን ጦር ሠራዊት ብሄራዊ የቴሌቪዥን ጣቢያውን መልሶ መቆጣጠሩ አመልክቷል። የፈጥኖ ደራሹ ሠራዊት ዋና አዛዥ ጀኔራል ሞሐመድ ሐሚቲ፣ ዓለማቀፉ ኅብረተሰብ "እስላማዊ አክራሪ" እና "ወንጀለኛ" ባሏቸው በባላንጣቸው የጦር ሠራዊቱ ዋና አዛዥ ጀኔራል ቡርሃን ላይ ርምጃ እንዲወስድ በትዊተር መልዕክታቸው ጠይቀዋል።
via ዋዜማ
9.2K views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 12:20:06
ጋዜጠኛ ገነት አስማማው በ10ሺ ብር ዋስትና እንድትለቀቅ ፍ/ቤቱ ወስኗል።
14.6K views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 07:00:51
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ

በአልን ምክንያት በማድርግ

➨ ከ 25 - 30% ቅናሽ በእያንዳንዱ አፓርታማዎች ላይ

የካሬ አማራጮች፦

107 ካሬ
110 ካሬ
115 ካሬ
120 ካሬ
127 ካሬ
138 ካሬ
145 ካሬ
161 ካሬ

በተጨማሪ 145 ካሬ G+1

ቤት በአገር ቤት ከአያት

መልካም ትንሳኤ

@Tsion_won

https://t.me/nvhfjnfdhnojbfedgjn

ለበለጠ መረጃ (Whatsapp/direct)፦ በ 0904444670 ወይም 0912287354 ይደውሉ
16.6K views04:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 18:00:01
ሰበር
በሱዳን ካርቱም በተከሰተው ጦርነት የሀገሪቱ ጦር አዛዥ የሆኑት አልቡርሀን በሌላ አካባቢ ያለው ንጦር ወደከተማ እንዲመጣ እጠራለሁ ባሉት መሠረት የኢትዮጵያን መሬት ወሮ ይዞ የነበረው የሡዳን ጦር ያለበትን የአልፋሽጋን ቦታ ጥሎ መውጣቱ ተሠምቷል
20.8K views15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-16 12:40:21
MACOCosmotics
ጥራታቸውን የጠበቁ ኮስሞቲክሶች እንደ ምርጫዎ
ከታች ባለው ቴሌግራም ገብተው ቤተሰብ ይሁኑን
https://t.me/MACOCosmetics
21.3K views09:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 21:13:53
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ

በአልን ምክንያት በማድርግ

➨ ከ 25 - 30% ቅናሽ በእያንዳንዱ አፓርታማዎች ላይ

የካሬ አማራጮች፦

107 ካሬ
110 ካሬ
115 ካሬ
120 ካሬ
127 ካሬ
138 ካሬ
145 ካሬ
161 ካሬ

በተጨማሪ 145 ካሬ G+1

ቤት በአገር ቤት ከአያት

መልካም ትንሳኤ

@Tsion_won

https://t.me/nvhfjnfdhnojbfedgjn

ለበለጠ መረጃ (Whatsapp/direct)፦ በ 0904444670 ወይም 0912287354 ይደውሉ
21.7K views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 18:55:59
ከሱዳን ዋና ከተማ እየታዩ ያሉት የከተማ ውስጥ ውጊያ እጅግ አሳሳቢ ነው። ለሱዳን ወንድም ህዝብ እንፀልይ
20.9K views15:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 16:24:40
ሰበር
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል የተባለው Rapid Support Forces militia የመንግስት ጦር የጦር ክንፔን በማጥቃት ትንኮሳ ፈፅሞብኛል፣ ስለዚህም የካርቱምን አየር ማረፊያ፣ የብሄራዊ ቲቪና ሬዲዮን፣ የሀገሪቱ ርዕሰ ብሄር መቀመጫ የካርቱም ሪፐብሊካን ቤተመንግስትን ተቆጣጥሬያለሁ በማለት አስታውቋል።
ካርቱም ከተማ በጭስና በተኩስ እየታመሰች ነው።
ለፈጣን መረጃ ቴሌግራሜን Join ያድርጉ https://t.me/MuktarovichOusmanova
21.1K views13:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 15:44:48
ልዩ የበዓል ስጦታ!!!
እስከ ሚያዚያ 16 ብቻ!!!
ነፃ የዲዛይን ስራ እና 10% ቅናሽ ለግንባታ ስራ !!!

የሀ ኢንቴርየር እና የማጠናቀቅ ስራ ኮንትራክተር
YEHA interior design & finishing work contractor

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን አሜን!

የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዲዛይን እና የማጠናቀቅ ስራ ለምታሰሩ ደንበኞቻችን ነፃ የዲዛይን ስራ አገልግሎት እና 10% ቅናሽ ለግንባታ ስራ አድርገናል!!!

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

የኢንቴርየር ዲዛይን እና የፊኒሺንግ ስራ
የፓርቲሽን ስራ
branding
የእንጨት ስራ
TemperedGlass
ቀለም ቅብ
ጂኘሰም ስራ
indoor plant

ይደውሉልን 0975404374 /0931889226

#finishing #residence #kitchencabinet #designandbuild #home #residential #houseonprogress
#eletricalinstallation #plumbing #SPCflooring #epoxy #costeffectivefinishingwork #residentialdesign #modernhouse #ኢንቴሪየር_ዲዛይን
#የእንጨት_ስራ #furinture #Woodwork
#partition #TemperedGlass
#ቀለም_ቅብ #ጂኘሰም_ስራ #indoor_plant

ይከተሉን https://t.me/yeha_engineering
https://www.facebook.com/YEHAENGINEERING/

@ልደታ መርካቶ ህንፃ 6ኛ ፎቅ #644

YEHA Engineering| Interior| consult| Training|
21.3K views12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-15 11:50:56
Sudan የሂሚቲ ጦር አየር መንገዱን ተቆጣጥሯል የጀነራሉ ጦር ደግሞ ሬድዮና ቴሌቪዥን ጣቢያውን ተቆጣጥሯል በአሁን ሰአት በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ከፍተኛ ሰብአዊ ና ቁሳዊ ውድመት እየተካሄደ ነው
5.2K views08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ