Get Mystery Box with random crypto!

Muktarovich Ousmanova

የቴሌግራም ቻናል አርማ muktarovichousmanova — Muktarovich Ousmanova
ርዕሶች ከሰርጥ:
Wazemaalert
Ebc
Pmoethiopia
Westandwithendf
Londonmarathon
Berlinmarathon
Inbox
Fastmereja
Ethiopia
Southafrica
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @muktarovichousmanova
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 72.83K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopia forever

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-20 13:46:36
መንግስት በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አስታወቀ

የኢፌዴሪ መንግሥት በሱዳን ባለው ወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ምክንያት በሀገሪቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በዋናው መስሪያ ቤት እና ካርቱም በሚገኘው የኢትዮጵያው ኤምባሲ አማካኝነት የኢትዮጵያውያንን ደኅንነት ለመጠበቅ እየሠራ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የሚመለከታቸው ሴክተር መስሪያ ቤቶች እና አጎራባች ክልሎች አባል የሆኑበት ግብረ ኃይል በሀገር አቀፍ ደረጃ መቋቋሙ ተጠቁሟል፡፡

አስፈላጊ መረጃዎችን በቀጣይ እንደሚያሳውቅም ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የገለጸው፡፡

#Ethiopia
7.2K views10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 12:00:23
MACOCosmotics
ጥራታቸውን የጠበቁ ኮስሞቲክሶች እንደ ምርጫዎ
ከታች ባለው ቴሌግራም ገብተው ቤተሰብ ይሁኑን
https://t.me/MACOCosmetics
9.1K views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 22:23:54
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ

በአልን ምክንያት በማድርግ

➨ ከ 25 - 30% ቅናሽ በእያንዳንዱ አፓርታማዎች ላይ

  የካሬ አማራጮች፦

          107 ካሬ
          110 ካሬ
          115 ካሬ
          120 ካሬ
          127 ካሬ
          138 ካሬ
          145 ካሬ
          161 ካሬ

በተጨማሪ 145 ካሬ G+1

ቤት በአገር ቤት ከአያት

መልካም ትንሳኤ

@Tsion_won

https://t.me/nvhfjnfdhnojbfedgjn

ለበለጠ መረጃ (Whatsapp/direct)፦ በ 0904444670 ወይም 0912287354 ይደውሉ
13.3K views19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 22:23:21
በሀድያ ዞን የምስራቅ ባዳዋቾ ወረዳ መንግስት ሰራተኞች ከአዲስ አበባ አበባ ወደ አርባምንጭ የሚወስደውን የፌደራል መንገድ በድጋሚ መዝጋታቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል
ዘሀበሻ
12.4K views19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 17:44:55
በቀጠለው የሱዳን የከተማ ውስጥ እርስ በእርስ ጦርነት የሄሚቲ ፈጥኖ ደራሽ ጦር የካርቱም አየር ማረፊያን ጨምሮ በርካታ ቦታዎችን የተቆጣጠረ ሲሆን በተጨማሪም የጀበል አወልያን የአየር ሃይል ማዘዣ ከተቆጣጠረ በውሃላ የሱዳን ንብረት የሆኑትን በርካታ የጦር ሄሌክፕተሮችንና ሌለሎችም መሳሪያዎችን አውድመዋል። ለዚህም እንደምክንያት የጠቀሱት የአልቡርሃን ጦር ሲቪሊያንን እየገደለበት ነው የሚል ነው።

የተለያዩ የሱዳን ከተሞች በከባድ መሳሪያ መጋየታቸውን የቀጠሉ ሲሆን እስካሁን ከ200 በላይ ሰዎች ሞተዋል 1800 ቆስለዋል። በርካታ ንብረት ወድሞዋል። ሄሜቲ ሲቪሊያን እንዲወጡና የሰብዓዊ እርዳታ
እንዲገባ የ 24 ሰዓት የተኩስ አቁም ለማድረግ ዝግጁ ነኝ ያለ ሲሆን ይተግበር አይተግበር ግን የተረጋገጠ ነገር የለም።

(ሱዳን ኢትዮጵያ በሰሜን ጦርነት ሲከፈትባት ወረራ ፈፅማለች። ወያኔን አስታጥቃ በርካታ ጊዜ አቁስላናለች። ከግብፅ ጋ አብራ የሚጠቅማት የህዳሴ ግድብን ለማደናቀፍ ጥራለች። ብዝ ብዙ።
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ! ይኸው የሚተማመኑበትን የጦር ሄሌኮፍተር እራሳቸው እያነደዱት ነው።
በዚህ አንደሰትም። ሰላሙን ያምጣላቸው። በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም የሚለው የተፈጥሮ ህግ ይደርሳል።)
17.4K views14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 12:24:28
አራተኛ ቀኑን ባስቆጠረው የሱዳን ውጊያ 185 የሚጠጉ ሰዎች ሲገደሉ ከ1 ሺህ 800 የሚልቁ ሰዎች ደግሞ ለጉዳት ተዳርገዋል።
በአገሪቱ ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ልዩ ኃይል አባላት መካከል እየተደረገ ያለው ፍልሚያ የቀጠለ ሲሆን የካርቱም ከተማም በአየር ጥቃትና በቀላል የቡድን መሳሪያዎች የታገዙ ውጊያዎችን እያስተናገደች ነው። አገሪቷን ወደ ትርምስ ለመክተት ስጋት በደቀነው ግጭት መሃል ሁለት ጄነራሎች ተፋጠዋል። ጥቂት ስለ ጀነራሎቹና የኋላ ታሪካቸው.....
https://www.bbc.com/amharic
18.6K views09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 09:15:35
እነዚህ ትናንት ማለዳ ከሳተላይት የተሠበሠቡ ምስሎች በሡዳን የጦር ሐይሎች እና በRSF ታጣቂዎች መካከል በመካሔድ ላይ ባለዉ ግጭት በካርቱም አለም-አቀፍ የአዉሮፕላን ማረፊያ ላይ የደረሠዉን ጉዳት የሚያሳዩ ናቸዉ። በምስሎቹ እንደሚታየዉ ቢያንስ 14 አዉሮፕላኖች ሙሉ ለሙሉ ሲወድሙ ሌሎች በርካታ አዉሮፕላኖች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል። እስካሁን በግጭቱ ሕይወታቸዉን የተነጠቁ ሠዎች ብዛት ከ180 ተሻግሯል።

አፍሪካ ለመሪዎች ስልጣንና ክብር ዜጎቿንና አንጡራ ሐብቷን የምትገብርበት ዘመን ማብቂያዉ ገና ሩቅ ይመስላል!
21.9K views06:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 23:34:31
MACOCosmotics
ጥራታቸውን የጠበቁ ኮስሞቲክሶች እንደ ምርጫዎ
ከታች ባለው ቴሌግራም ገብተው ቤተሰብ ይሁኑን
https://t.me/MACOCosmetics
2.8K views20:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 23:33:19
ሱዳን ውስጥ ባለው ውጊያ በመቶዎች የሚጠጉ ሲቪሊያን ሞተዋል። ከነዚህ ውስጥ 5 ኢትዮጰያዉያን ተገድለዋል።
2.9K views20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 19:14:16
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ

በአልን ምክንያት በማድርግ

➨ ከ 25 - 30% ቅናሽ በእያንዳንዱ አፓርታማዎች ላይ

  የካሬ አማራጮች፦

          107 ካሬ
          110 ካሬ
          115 ካሬ
          120 ካሬ
          127 ካሬ
          138 ካሬ
          145 ካሬ
          161 ካሬ

በተጨማሪ 145 ካሬ G+1

ቤት በአገር ቤት ከአያት

መልካም ትንሳኤ

@Tsion_won

https://t.me/nvhfjnfdhnojbfedgjn

ለበለጠ መረጃ (Whatsapp/direct)፦ በ 0904444670 ወይም 0912287354 ይደውሉ
9.4K views16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ