Get Mystery Box with random crypto!

Muktarovich Ousmanova

የቴሌግራም ቻናል አርማ muktarovichousmanova — Muktarovich Ousmanova
ርዕሶች ከሰርጥ:
Wazemaalert
Ebc
Pmoethiopia
Westandwithendf
Londonmarathon
Berlinmarathon
Inbox
Fastmereja
Ethiopia
Southafrica
All tags
የሰርጥ አድራሻ: @muktarovichousmanova
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 72.97K
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopia forever

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-03-19 13:07:32
ኦግዲ

ኦግዲ የበቆሎ ዱቄት

ኦግዲ የበቆሎ ቂንጬ ወይም የበቆሎ ክክ

እንዲሁም

ኦግዲ ኮርን ግሪትሰ

ገላን ከተማ በሚገኘው ፋብሪካችን ተመርቶ
በ50kg....በ25kg....በ10kg ....በ5kg
ታሸጎ ለገበያ ቀርቧል

በየትኛውም ከተማና አከባቢ ማከፋፈል ወይም መቸርቸር ለሚፈልግ ሁሉ፣ ኦግዲ የአብረን እንስራ ጥሪ ያቀርባል

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን

ሰልካችን 0911 - 101041
0944- 409940

ኦግዲ ትሬዲንግ ሐላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር

ኦግዲ
8.3K views10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 13:07:00
ዘወትር እሁድ የሚጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ የተለያዩ መረጃዎችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል
በድረገጻችን https://www.ethiopianreporter.com/ ላይም ያገኙታል።

----------||----------
የሪፖርተር ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ
ፌስቡክ↠ https://bit.ly/2Iv9bZB
ትዊተር↠ https://bit.ly/35qeNwV
ቴሌግራም↠ http://bit.ly/37OFEnC
ዩቲዩብ ↠ https://bit.ly/3namddM
----------||----------
የ ስራ ማስታወቂያዎች ↠ EthiopianReporterJobs.com
8.8K views10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-19 07:12:35
ትግራይ ክልል ያሉ ከባድ መሳሪያዎች በሙሉ (የተቀበሩትን ጨምሮ) ወደ መሀል ሀገር እየተዘዋወሩ እንደሚገኙ እየተነገረ ነው።
13.3K views04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 17:54:31
ከአያት አፓርታማ ለመግዛት ትክክለኛ ጊዜ!

➨ ከ 25 - 30% ቅናሽ በእያንዳንዱ አፓርታማዎች ላይ

አፓርታማዎቹ የ 99 ዓመት የሊዝ ክፍያ ተከፍሎላቸዋል

በመኖሪያ መንደሩ የከርሰ ምድር ውሃ ወጥቶለታል

የሰው እና የዕቃ ማመላለሻ አሳንሰር (elevator) አብሮ እየተሰራለት ነው

መብራት ሲጠፋ በራሱ ጊዜ የሚነሳ ጀነሬተር ይገጠምለታል

  የካሬ አማራጮች፦

          107 ካሬ
          110 ካሬ
          115 ካሬ
          120 ካሬ
          127 ካሬ
          138 ካሬ
          145 ካሬ
          161 ካሬ

በተጨማሪ 145 ካሬ G+1

https://t.me/nvhfjnfdhnojbfedgjn

ለበለጠ መረጃ (Whatsapp/direct)፦ በ 0904444670 ወይም 0912287354 ይደውሉ
9.2K views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 17:53:45
የጌታቸው ረዳ ፕሬዝዳንትነት መመረጥ የህወሀትን መንደር ለሁለት ከፍሎ እያናቆረ ነው።
ጌች የቀድሞ የህወሃት ታጋይ አለመሆኑ እና ህወሃትን ከመምህርነት በቅርቡ 1999 አካባቢ መቀላቀሉን እያነሱ ክህደት ተፈፀመ እያሉ ነው። በአማራ አንመራም እያሉ ነው ይህ ቢድን። ጌች ራያ መሆኑ ይታወቃል። በተዘዋዋሪ ራያን መሬቱን እንጂ ሰዉን አለመፈለጋቸውን ማሳበቁን አልተረዱትም።

በሌላ በኩል የጌችን መመረጥ የደገፉ በርካቶች ናቸው። ህወሃት በስብሳለች ወጣቶችን እና ሙህራንን ጌች ያቅፋል፣ ያስጠጋል፣ የፖለቲካ አረዳዱም ከፍተኛ ነወ በማለት ለውጡን የደገፉ በርካታ ናቸው። የህወሃት ስልጣን ከአድዋ መውጣቱ ብዙዎችን አስደስቷል።

ሰለሞን ገሪማ ይህን ይፅፋል
ከዚህ በፊት ዶ/ር ደብረፅዮን በስራ ኣስፈፃሚ ተሽሞው በብዙ ተቃውሞ በማእከላይ ኮምቴ ኣይሆንም ቢባሉም "ግድ የላቹም ለኣብዪ በኣካል ሄጄ እለምነዋለሁ እቢ ካለ ሌላ ትመርጣላቹ" ማለታቸው ሁላችን የምናስታውሰው ነው።
ይህ በፌደራል መንግስት ተቀባይነት ሲያጣ በስራ ኣስፈፃሚ መሾም ቀርቶ በቀጥታ በማእከላይ ኮምቴ ትላንት የተደረገ ምርጫ
የህወሓት ማእከላይ ኮሚቴ ለምርጫ የተወዳደሩትና ውጤታቸው እንሆ

ጌታቸው ረዳ 18
ዶ/ር ፍሰሃ ሃብተፅዮን 17
ዶ/ር ኣማንኤል ሃይለ 3
ፕሮፌሰር ህንደያ ገ/ሂወት 2
ዶ/ር ሓጎስ ጎዲፋይ 0
ረዳኢ ሓለፎም 0

ይህ ምርጫስ ተቀባይነት ያገኝ ይሆን?
ኣብረን የምናየው ይሆናል።
8.9K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 22:21:42
ያዝ እንግዲህ ምጥ ላይ የከረመው ህወሓት አዲሱ የትግራይ ክልል መንግሥት አቶ ጌታቸው ረዳ በማዋለድ የሽግግር መሪ (ፕሬዚዳንት) አድርጎ ሾሙዋል
17.6K views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 18:23:03
መመሪያዎቹ እነዚህ ናቸው
የባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ከነገው ዕለት ጀምሮ በትራንስፖርት ቢሮ የተዘጋጁ ከዚህ በታች የተጠቀሱ መመሪያዎችን በማክበር አገልግሎት መስጠት መጀመር ይችላሉ:-

1. የዘርፉ የስምሪት መስመሮች በከተማዋ ዳርቻዎችና አዋሳኝ አካባቢዎች፣ በሰፋፊ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሳይቶች እና በተለዩ አንዳንድ የከተማው የውስጥ ለውስጥ አጫጭር መንገዶች ላይ የተወሰነ ይሆናል

2. በዚህ ስምሪት ስርዓት ውስጥ መሳተፍ የሚችሉት ኮድ 1 ሰሌዳ ያላቸው ባለሦስት እና ባለአራት እግር በተለምዶ ባጃጅ ተብለው የሚጠሩ ተሸከርካሪዎች ብቻ ይሆናሉ

3. በቢሮው በተለዩ የስምሪት መስመሮች ብቻ አገልግሎት ይሰጣል

4. የመጫን አቅም 3 ሰው ብቻ ይሆናል

5. ለየትኛውም ርቀት ታሪፍ 5 ብር ነው

6. መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ ሰዓት ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ እስከ ምሽቱ 03፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው

7. በዋና መንገድና አደባባይ ላይ የስምሪት መነሻና አገልግሎት አሰጣጥ አይፈቀድም፣የነዳጅ ድጎማ አይደረገም
19.3K views15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 13:48:17
ልፌ እፎይታ ገበያ ጀርባ : 42 የንግድ ሱቆች በእሳት ወደሙ

ትናንት ምሽት 2:20 ላይ በአዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ኮልፌ እፎይታ ገበያ ጀርባ በሚገኙ የንግድ ሱቆች ላይ በተከሰተ እሳት አደጋ 42 የንግድ ሱቆች መውደማቸውን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ።

የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር 15 የአደጋ መቆጣጠር ተሽከርካሪና ሁለት የውሀ ቦቴ ከ100 የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ጋር መሰማራታቸውን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል።

የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች ባደረጉት ርብርብ የእሳት አደጋው ተዛምቶ ተጨማሪ ጉዳት ሳያደርስ መቆጣጠር የቻሉ ሲሆን በዚህ ሂደት ግምቱ ያልታወቀ ጥሬ ገንዘብ ከአደጋው በማትረፍ ለፖሊስ ማስረከባቸውንም ነው የተናገሩት።

የንግድ ሱቆቹ በቀላሉ ሊቀጣጠሉና እሳትን ሊቋቋሙ ከማይችሉ ግብአቶች መገንባታቸውና በገበያ ማዕከሉ የሚገኙ የጋዝ ሲሊንደሮች፣ ማስቲሽና መሰል ኬሚካሎች እሳቱ በቀላሉ እንዲስፋፋ ምክንያት መሆናቸውንም አስረድተዋል።

ከዚህ በተጨማሪም ስፍራው የአደጋ ጊዜ ተሽከርካሪዎችን አለማስገባቱም ሌላኛው አስቸጋሪ ሁኔታ እንደነበርም ገልጸዋል።

በዚህ ስፍራ በተደጋጋሚ የእሳት አደጋ ሲያጋጥም የነበረና በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ ለአደጋ ተጋላጭ ተብለው ከተለዩ የገበያ ማዕከላት አንዱ ነው።

በእሳት አደጋው ምክንያት በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት የሌለ ሲሆን የአደጋው ምክንያት እየተጣራ ነው ብለዋል።FBC
19.4K views10:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 11:05:54
አስገራሚ መረጃ።
"ሞተዋል" ተብሎ ከኢፌዴሪ አገር መከላከያ ሚኒስቴር የመርዶ ደብዳቤ የተጻፈላቸው ሻለቃ ይፍሩ ደጀኔ በሕይወት ተርፈው ትላንት ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተገናኝተዋል።
17.3K views08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-17 10:56:09
ከአያት አፓርታማ ለመግዛት ትክክለኛ ጊዜ!

➨ ከ 25 - 30% ቅናሽ በእያንዳንዱ አፓርታማዎች ላይ

አፓርታማዎቹ የ 99 ዓመት የሊዝ ክፍያ ተከፍሎላቸዋል

በመኖሪያ መንደሩ የከርሰ ምድር ውሃ ወጥቶለታል

የሰው እና የዕቃ ማመላለሻ አሳንሰር (elevator) አብሮ እየተሰራለት ነው

መብራት ሲጠፋ በራሱ ጊዜ የሚነሳ ጀነሬተር ይገጠምለታል

የካሬ አማራጮች፦

107 ካሬ
110 ካሬ
115 ካሬ
120 ካሬ
127 ካሬ
138 ካሬ
145 ካሬ
161 ካሬ

በተጨማሪ 145 ካሬ G+1

https://t.me/nvhfjnfdhnojbfedgjn

ለበለጠ መረጃ (Whatsapp/direct)፦ በ 0904444670 ወይም 0912287354 ይደውሉ
16.2K views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ