Get Mystery Box with random crypto!

የኣንድ ነጋዴ ገጠመኝ ነው ሊጠቅማችሁ ስለሚችል ኣንብቡት ********* .'ዛሬ ሱቄ ኣንድ ሰው ሞ | Muktarovich Ousmanova

የኣንድ ነጋዴ ገጠመኝ ነው ሊጠቅማችሁ ስለሚችል ኣንብቡት
*********
."ዛሬ ሱቄ ኣንድ ሰው ሞባይል ሊገዛ ይመጣል እናም ሲመጣ የቤት መኪና ፣ ህፃን ልጁንና ለመውለድ የተቃረበች ሚስቱን ይዞ ነበር ....... እናም ሚስቱን መኪናው ውስጥ ኣስቀምጧት ህፃን ልጁን ይዞ ወደ ሱቄ ይገባና #iphone14 ስልክ ኣሳየኝ ብሎኝ ካሳየሁት በኃላ ዋጋውን ሲጠይቀኝ 165ሺ ኣልኩት እሱም እባክህ ሚስቴ ስላማራት ነው ቀንስልኝ ሲለኝ እሺ ብዬ 2ሺ ብር ስቀንስለት ተስማማን.............. ከዛም ባለቤቴን ከለር ላስመርጣት ብሎ ሶስት የተለያዩ ከለር ያላቸውን iphone 14 ስልኮች ልጁን ሱቄ ጥሎ ይዞ ወጣ............. ያው እኔም ልጁን እዛው ስለተውና እርጉዝ ሴት ስላየው ይመለሳል በሚል እሳቤ ሰጥቼው ትኩረቴን ሌሎች ደንበኞች ላይ ኣደረኩኝ............. ከዛም ብጠብቅ ምንም የለም ወጣ ብዬ ስመለከትም መኪናዋም እነሱም የሉም ..............ከዛ ወደሱቅ ተመልሼ ፈላውን ስጠይቀው ከጎዳና ላይ ጠዋት ኣንስተውት ልብስ ገዝተውለት ፤ ፀጉሩን ኣሰሰተካክለው ፤ ገላውን ምናምን ኣጠበው እንዳመጡት ነገረኝ ማለት ነው"

165K * 3 = 495 ሺ ኣነደዱት ማለት ነው
Andinet Nafkot