Get Mystery Box with random crypto!

የግል ት/ቤቶች ያደረጉትን ከፍተኛ ጭማሪ በማስመልከት የትምህርትና ስልጠና ተቋም ቁጥጥር ባለስልጣን | Muktarovich Ousmanova

የግል ት/ቤቶች ያደረጉትን ከፍተኛ ጭማሪ በማስመልከት
የትምህርትና ስልጠና ተቋም ቁጥጥር ባለስልጣን ለግል ት/ቤቶች የጻፈው ደብዳቤ

2/9/2015
የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2016 ዓ.ም የግል የትምህርት ተቋማት የዋጋ ጭማሪ ላይ ውይይት ተደርጓል፤ ነገርግን በአንዳንድ የትምህርት ተቋማት ላይ አለመግባባት በመፈጠሩ በወረደው ሰርኩላር መሰረት ተግባራዊ እንድታደርጉ ባለስልጣኑ ያሳስባል፡፡