Get Mystery Box with random crypto!

ጋዜጠኛ በቃሉ:– «መቼ ነው ወደ ሀገር ቤት የምትመጣው? ብዙ ወዳጆችህ ስትመጣ አቀባበል ሊያደርጉል | Muktarovich Ousmanova

ጋዜጠኛ በቃሉ:– «መቼ ነው ወደ ሀገር ቤት የምትመጣው? ብዙ ወዳጆችህ ስትመጣ አቀባበል ሊያደርጉልህ ይፈልጋሉ!»
ልደቱ:– «አቀባበል አያስፈልግም እኔ ስመጣ ፖሊስ ይቀበለኛል። ከጠበቃዬ ጋር እየተነጋገርኩ ነው አሁን ህክምና ላይ ነኝ ክሱ ሲመሰረት እመጣለሁ»
ለፈጣን መረጃ ቴሌግራም join ያድርጉ
https://t.me/MuktarovichOusmanova