Get Mystery Box with random crypto!

*ግሎባል የገንዘብ ቁጠባና ብድር በአዋጅ 985/2009 እና ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በወጡ ደንቦች | Muktarovich Ousmanova

*ግሎባል የገንዘብ ቁጠባና ብድር በአዋጅ 985/2009 እና ይህን አዋጅ ለማስፈፀም በወጡ ደንቦች የተቋቋመ ተቋም ነው። በዘርፉ ህጋዊ ሰውነት በመያዝ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ከ6 ዓመት በላይ የሆነው ሲሆን፣ለስራ መኪና ግዥ፤ለመካከለኛና ዝቅተኛ የስራ ዘርፎች መነሻና ማስፋፊያ የሚሆን ከ46 ሚሊዬን ብር በላይ ለአባላት ብድር ተደራሽ አድርጓል። ይምጡና አባል በመሆን ራስዎንና ቤተሰብዎን ተጠቃሚ ያድርጉ!!

ዓላማ

1, የህብረተሰቡን የቁጠባ ባህል በማዳበር ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግር ፈቺ የሆነ የብድር አገልግሎት መስጠት፡፡

የአገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን የሚያበቁ መስፈርቶች

የአንድ ሼር (ዕጣ) ዋጋ ብር 1,000 ሆኖ አምስት ዕጣ እና ከዛ በላይ መግዛት የሚችል፤

በተቋሙ ደንብ መሰረት በየወሩ መደበኛ ቁጠባ ብር 500 በተሻለ ወለድ ለመቆጠብ ፈቃደኛ የሆነ፤

የአከፋፈል ሁኔታ በምዝገባ ወቅት አባሉ ሊገዛ የፈለገውን የዕጣ ብዛት 50% ሆኖ የመጀመሪያው ክፍያ በተከፈለ እስከ ሶስት ወር ቀሪው ክፍያ የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡

ቁጠባ ከተጀመረ ከ15 ቀን ጀምሮ የቁጠባውን አራት እጥፍ ብድር ማግኘት ይችላል፡፡

0118126616
0911022445

ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ https://t.me/+PvdivOnnBTs1ZDQ8