Get Mystery Box with random crypto!

መቀሌ ጎዳና ሽመልስ ከነዳ ተሳፋሪ ሆኖ ጌታቸው ረዳ እኛስ ደስ ይለናል የሞተ ተጎዳ : 19/08/ | Muktarovich Ousmanova

መቀሌ ጎዳና ሽመልስ ከነዳ
ተሳፋሪ ሆኖ ጌታቸው ረዳ
እኛስ ደስ ይለናል የሞተ ተጎዳ
:
19/08/15

ከወሎ ሰፈር አደባባዩ ጋር ካለው ጎሚስታ ማዶ ጫማዬን እያስቦረሽኩ :ታክሲ የሚጠብቁትን ሰዎችም እያየሁ አንድ ሰውዬ ሰላም ሲሉኝ አይ እሳቸውን ከማወራ ስልኬን ብጎረጉር ይሻላል ብዬ ጎንበስ ስል እና ይሄን ፎቶ አይቼ ቀና ስል የመጣልኝ ግጥም

Andualem Buketo Geda