Get Mystery Box with random crypto!

የምስራች ለመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ለመውጫ ፈተና በብቃት የሚያዘጋጅ | Muktarovich Ousmanova

የምስራች ለመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች

ለመውጫ ፈተና በብቃት የሚያዘጋጅዎ Mock እና Model Exam በ Online ይለማመዱ!

አድቫንስድ የትምህርት ማማከር አገልግሎት ማዕከል ከአተርቴክ የቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ጋር በመተባበር ፦

➭ በዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰሮችና መምህራን የተዘጋጀ፣
➭ የትምህርት ሚኒስቴርን የብቃት መስፈርት መሰረት ያደረገ፣
➭ ተገቢውን ሳይንሳዊ የምዘና ሥርዓት የተከተለ፣
➭ ለአንድ ፕሮግራም ከ1,000 በላይ መለማመጃ ጥያቄዎችን የያዘ፣
➭ ሁሉንም የፈተና ኮርሶች ያካተተ፣
➭ ለእያንዳንዱ ጥያቄ መልስና ማብራሪያ የያዘ፣
➭ በየትኛውም ቦታ በማንኛውም ሰዓት የሚያገኙት የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) መለማመጃ አቀረበልዎ!

ለሙሉ መረጃው፡-

➧ www.http://elts.com.et ይጎብኙ፣
➧ https://t.me/aec_ethiopia ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ

#AdvancedEducationalConsultingCenter