Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር መንግስትና ኦነግ ሸኔ ከነገ በስቲያ በሀገረ ታንዛኒያ እንደሚደራደሩ ታወቀ። ይህን ጠቅላይ ሚ | Muktarovich Ousmanova

ሰበር
መንግስትና ኦነግ ሸኔ ከነገ በስቲያ በሀገረ ታንዛኒያ እንደሚደራደሩ ታወቀ። ይህን ጠቅላይ ሚኒስትሩ መናገራቸውን የሚኒስትሮች ምክርቤት ሀላፊ አቶ ተስፋዬ ዳባ በፌስቡክ ገፃቸው ፅፈዋል። ሸኔ አሸማጋይ ካልገባ በቀር አልደራደርም ብሎ ነበረ።