Get Mystery Box with random crypto!

ሠበር የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የአሜሪካ ዜጎችን ሊያወጣ ወደ ሱዳን እየገባ ነው ማ | Muktarovich Ousmanova

ሠበር

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የአሜሪካ ዜጎችን ሊያወጣ ወደ ሱዳን እየገባ ነው ማለት ነው?

ዘርዘር ያለ ነገር እየፈለግኩ ነው። እመለሳለሁ።

የአሜሪካ ኢምባሲ አመስግኗል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት።

በሌላ ዜና በሱዳን የሚኖሩ በርካታ የውጭ ሀገር ዜጎች በመተማ በኩል በጦርነቱ ምክንያት ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ድምበር ጥሰው እየገቡ መሆናቸውን የዓለም ዓቀፍ መገናኛ ብዙኀን እየገለፁ ነው።