Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር በሱዳን ካርቱም በተከሰተው ጦርነት የሀገሪቱ ጦር አዛዥ የሆኑት አልቡርሀን በሌላ አካባቢ ያ | Muktarovich Ousmanova

ሰበር
በሱዳን ካርቱም በተከሰተው ጦርነት የሀገሪቱ ጦር አዛዥ የሆኑት አልቡርሀን በሌላ አካባቢ ያለው ንጦር ወደከተማ እንዲመጣ እጠራለሁ ባሉት መሠረት የኢትዮጵያን መሬት ወሮ ይዞ የነበረው የሡዳን ጦር ያለበትን የአልፋሽጋን ቦታ ጥሎ መውጣቱ ተሠምቷል