Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል የተባለው Rapid Support Forces militia የመንግስት | Muktarovich Ousmanova

ሰበር
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል የተባለው Rapid Support Forces militia የመንግስት ጦር የጦር ክንፔን በማጥቃት ትንኮሳ ፈፅሞብኛል፣ ስለዚህም የካርቱምን አየር ማረፊያ፣ የብሄራዊ ቲቪና ሬዲዮን፣ የሀገሪቱ ርዕሰ ብሄር መቀመጫ የካርቱም ሪፐብሊካን ቤተመንግስትን ተቆጣጥሬያለሁ በማለት አስታውቋል።
ካርቱም ከተማ በጭስና በተኩስ እየታመሰች ነው።
ለፈጣን መረጃ ቴሌግራሜን Join ያድርጉ https://t.me/MuktarovichOusmanova