Get Mystery Box with random crypto!

ለልጃቸው የልብ ሕክምና ያሰባሰቡትን ገንዘብ ለልብ ማዕከል ድጋፍ አደረጉ! ዶ/ር ሁንዴ አህመድ በጅ | Muktarovich Ousmanova

ለልጃቸው የልብ ሕክምና ያሰባሰቡትን ገንዘብ ለልብ ማዕከል ድጋፍ አደረጉ!
ዶ/ር ሁንዴ አህመድ በጅማ ሆስፒታል ውስጥ የሚያገለግሉ የሕፃናት ኃኪም ሲሆኑ ከልብ ሕመም ጋር የተወለደ ልጃቸውን ለማሳከም የተለያዩ ጥረቶች አድርገው ሳይሳካ የልጃቸው ሕይወት ቢያልፍም እንደ አማራጭ ወደ ውጪ ሃገር ወስዶ ለማሳከም ያሰባሰቡትን የ300 ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍ ሌሎች ሕፃናት ይዳኑበት ብለው ለልብ ማዕከል ለግሰዋል፡፡