Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ ዘይቤው መስራች ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው መታፈኑ ተነገረ አዲስ ዘይቤ | Muktarovich Ousmanova

የአዲስ ዘይቤው መስራች ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው መታፈኑ ተነገረ

አዲስ ዘይቤ በተሰኜ የዩቱዩብ ቻናሉ በሳል ፓለቲካዊ ትንታኔው የሚታወቀው ዜጠኛ ቴዎድሮስ አስፋው የፀጥታ ሀይል ነን ያሉ አፋኝ ሀይሎች ከቤቱ እንደወሰዱት ወላጅ እናቱ ተናግረዋል።