Get Mystery Box with random crypto!

መስከረም አበራ “ለኢ-መደበኛ አደረጃጃቶች ወታደራዊ ስልጠና እና የተኩስ ልምምድ ስትሰጥ ነበር” ሲ | Muktarovich Ousmanova

መስከረም አበራ “ለኢ-መደበኛ አደረጃጃቶች ወታደራዊ ስልጠና እና የተኩስ ልምምድ ስትሰጥ ነበር” ሲል ፖሊስ ለፍርድ ቤት ክስ አቅርቧል።ፍርድ ቤቱም ነገሩን ለማጣራት 13 ቀን ቀጠሮ ሰጥቻለዉ ብሏል።

ከጄነራል ተፈራ ጋር ስለታየች መሆኑ ነው።

ጀነራል መስከረም ማስተኮስም ትችላለች ለካ።

አቶ ልደቱ አያሌዉን " የቄሮ አስተባባሪ እና ቄሮን አደራጅቶ አመፅ እንዲቀሰቀስ አድርጓል" ተብሎ ነበረ። ያው ከጃዋር ጋር ከመስከረም 25 በኋላ መንግስት የለም በማለቱ ነበረ።
ክስ ትጠላለህ