አስገራሚ መረጃ። "ሞተዋል" ተብሎ ከኢፌዴሪ አገር መከላከያ ሚኒስቴር የመርዶ ደብዳቤ የተጻፈላቸው ሻለቃ ይፍሩ ደጀኔ በሕይወት ተርፈው ትላንት ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተገናኝተዋል። 17.3K views08:05